Tender Detail

Tender Details


የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2018 ዓ/ም ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘርዘሩ ዕቃዎችን፡ ከተራ ቁጥር 1-4 የተዘርዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሲዳማ //መንግስት 2018 / ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘርዘሩ ዕቃዎችን፡

.

የእቃው አይነት

1

ሎት 1 እስቴሽነሪ እና የጽዳት ዕቃዎች

2

ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

3

ሎት 3 የፈርኒቸር ዕቃዎች

 

ከተራ ቁጥር 1-4 የተዘርዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ፈቃድ ያለው፡፡
  2. ለአቅራቢነት የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ተመዝጋቢ የሆነ።
  4. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬትና መለያ ቁጥር ያለው።
  5. የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው የግብር ከፋይነት ማስረጃ የሚያቀርብ።
  6. የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነትና ዝርዝር ለእያንዳንዳቸው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር/ከፍሎ መግዛት አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የዕቃውን አይነት ለእያንዳንዳቸው ጠቅላላ ዋጋ 20,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ማስያዝ አለበት።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳውን 1 ኦርጅናል ፋይናንሻል እና የቴክኒካል 2 ኮፒ ለእያንዳንዳቸው በአንድ እናት ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
  9. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ዕለት 830 ሰዓት በሲዳማ //መንግስት ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ልማት ባለስልጣን ግዥ //አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ቢሮ ቁጥር 02 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  10. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው ግዥ //አስ/ዳይሬክቶሬት በስልክ ቁጥር፡- 046 212 2897 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

 

የሲዳማ //መንግስት ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን

Save Tender