Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የመሀል የሜዳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የG+3 ህንፃ ግንባታ የዲዛይን ሥራ አማካሪ ድርጅት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

G+3 የህንፃ ግንባታ የዲዛይን ሥራ እና የማማከር አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

  1. በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የመሀል የሜዳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት G+3 ህንፃ ግንባታ የዲዛይን ሥራ አማካሪ ድርጅት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የሆነ የግንባታ ሥራ ዲዛይን እና የማማከር አገልግሎት ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ወይም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው ተጫራች መጫረት/መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  2. በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን የመሀል የሜዳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በጨረታ ለሚገዛው የግንባታ ሥራ ዲዛይን እና የማማከር አገልግሎት ተጫራቾች 2018 . የታደሰ እና አግባብነት ያለው የሥራ ፍቃድ በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ እና በቅርብ ጊዜ የታ ክሊራንስ ሰርተፍኬት ያለው እና ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል እና ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በወጣበት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይጠበቅባቸዋል
  3. በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን መሀል የሜዳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በመሀል ሜዳ ከተማ G-3 ቅይጥ አጠቃቀም ህንፃ ዲዛይን /G+3 mixed use Building/ ሥራ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመ/ሜዳ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገ/ድርጅት ቢሮ ቁጥር 2 የሚያገኙት ሲሆን የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት የማይመለስ 800.00 ብር በመፈል የመጫረቻ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  5. የህንፃ ዲዛይን ሥራ እና የማማከር አገልግሎቱ 2ተኛ ደረጃ እና ከዚያ በላይ ያላችሁ ተጫራቾች ዋናውን እና ኮፒውን የመጫረቻ ሰነድ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና ለውድድር አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በሙሉ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች በግዥ ፈፃሚ ድርጅት ስም የተዘጋጀ የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ መጫረቻ ዋጋውን 2% CPO /ሲፒአ ወይም ቅድመ ሁኔታ በሌለው የባንክ ዋስትና ከብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ/ በማይበልጥ በዋናው የቴኒክ ፕሮፖዛል ውስጥ በማካተት መቅረብ አለበት
  6. ኒካል እና ፋይናንሺያል ፕሮፖዛል ተዘጋጅቶ በአንድ ኮፒ እና ኦሪጅናል፣ በሁሉም ሰነዶች ፊርማ፣ የአማካሪ ድርጅት አድራሻ እና ስም፣ የባለቤቱ አድራሻ እና ስም እንዲሁም ለተጫራቾች በተሰጠው መመሪያ እና የመጫረቻ ሰነድ ላይ እንደተመለከተው መቅረብ አለባቸው
  7. ጨረታው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 400 ሰዓት የመጫረቻ ሰነዱን በመ/ሜዳ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገ/ድርጅት ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው የጨረታ ሳጥኑ በእለቱ 500 ሰዓት ታሽጎ 530 ይከፈታል፡፡
  8. የመ/ሜዳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ጨረታውን በሚመለከት ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ በስልክ ቁጥር 0909322641 ወይም 0116851335 ደውለው በመጠየቅ መረጃ ማግኘት ይችላሉ

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የመሀል ሜዳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

 

Save Tender