Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address በስልጤ ዞን ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 882 0005
  • Website
  • Deadline22 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-22 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች በኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚሰራ ሞተር ሳይክል ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት አመት ለሴተር መስሪያ ቤቶች በኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚሰራ ሞተር ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

  • የዘመኑን የታደስ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የጨረታ ማስከበሪያ ብር 70,000 (ሰባ ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፣ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ፋይናንሻል አንድ ኦርጂናል እና 2ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም ኒካል ዶክመንቱን አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሽጋ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ 15ኛው ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ 830 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የስራ ቀን ልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫቾች ያቀረቡት ረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡

መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0467710586

 

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

 

Save Tender