Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉራጌ ዞን የእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጉራጌ ዞን : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 350 00 47
  • Website
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በእንደጋኝ ወረዳ በጀዳ ት/ቤት የወንዶች መጸዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በእንደጋኝ ወረዳ በጀዳ /ቤት የወንዶች መጸዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች በዚሁ በግልጽ ጨረታ መወዳደር ትችላላችሁ።

መስፈርት

  1. ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያደሱ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት /VAT/ ተመዝጋቢ እና ህጋዊ ማስረጃቸውንና የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  4. የጨረታ ሰነድ ከእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ከግዢና//አስተዳደር /ሂደት 500 /አምስት መቶ ብር/ ከገቢዎች /ቤት በመፈል መውሰድ ይችላል።
  5. ተጫራቾች የንግድ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው
  6. የታ ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  7. በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 20,000 /ሀያ ሺህ/ ብር በእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ስም በማሠራት ከጨረታ ሰነድ ጋር አብሮ ማስገባት ይኖርበታል።
  8. ተጫራቾች በኦንላየን የተመዘገበ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

ተጫራቾች የምትወዳደሩበትን ዋጋ በሚነበብ የእጅ ፅሁፍ በመሙላት ኒካል ኦርጅናልና ኮፒ፤ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ ሰነድ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በላዩ ላይ ኮፒ እና ኦሪጅናል መሆኑን በመፃፍ ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ በመጨመር /በማሸግ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ከዛሬ ቀን ጀምሮ እስከ ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት /15/ ከቆየ በኋላ በአስራ አምስተኛው ቀን ግዢና//አስተዳደር /ሂደት ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታው ሳጥን 15ኛው ቀን 800 ታሽጎ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት 830 ሰዓት ይከፈታል።

  • ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

 

ስልክ ቁጥር -011-35-00-47/46

 

በጉራጌ ዞን ንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender