Tender Detail

Tender Details

  • Company በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና የግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ልደታ ክ/ከተማ መሬት አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አጠገብ ወይም በላይ ተክሉ ኬክ ቤት አጠገብ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722106
  • Website
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-25 00:00:00
  • Categories Sport Materials And Sportswear

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM02/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር SM 02/2018

 

በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM02/2018 . ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሎት1. የተለያዩ የስፖርት የትጥቅ ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00

  1. ተጫራቾ የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን በመቅረብ ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች፡-

. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው

. የተጨማሪ እሴት ክስ የተመዘገበ ክሊራንስ እና ቲን ነበር ማቅረብ የሚችል፡፡

  1. በየሎቱ በተቀመጠው መሠረት የጨረታ ማስከበርያ የብር መጠን (CPO) የልደታ ፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች /ቤት በሚል ስም በማሰራት ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
  3. ለጨረታ ከቀረቡት አገልግሎቶች ዝርዝር ውስጥ /ቤቱ 25 ጨምሮም ሆነ ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታው ቢያሸንፋ ሊያቀርቡ የሚችሉትን አገልግሎቶች ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ተገልፆ በሚሰጠው የግዥ ትዕዛዝ መሠረት አገልግሎቶችን ቀደም ሲል አቅርቦት በተመረጠው ናሙና መሠርት ለመ/ቤታችን ማቅረብ አለበት፡፡
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 1030 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6.  /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • አድራሻ በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች /ቤት ስልክ ቁጥር 0118722106 አዲስ አበባ ልደታ /ከተማ መሬት አስተዳደር ቅርንጫም /ቤት አጠገብ ወይም በላይ ቤት አጠገብ 5 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502

 

በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender