Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጋሞ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0464590393
  • Website
  • Deadline09 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-10 00:00:00
  • Categories Sewerage , Construction Works

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጋሞ ዞን የቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት እና ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በተገኘ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጋሞ ዞን የቁጫ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ለወረዳው ጤና ጥበቃ /ቤት እና ለወረዳው ትምህርት /ቤት 2018 . በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በተገኘ በጀት በደሌ ካይሰ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ጉርጓድ /Dry W/disposal/ ግንባታ እና መፀዳጃ ቤት ግንባታ በዙሎ ጋሞ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ጉርጓድ /Dry W/disposal ግንባታ መፀዳጃ ቤት ግንባታ አላ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ጉርጓድ /Dry W/disposal ግንባታ እና መፀዳጃ ቤት ግንባታ ዙሎ ዋጫ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ጉርጓድ /Dry W/Disposal ግንባታ እና መፀዳጃ ቤት ግንባታ እና ውሃ መስመር ዝርጋታ ማድረግ በሀላሃ ትም/በት የቆሻሻ ማቃጣያ ጉርጓድ / Incileter ግንባታ የንጽህ የመጠጥ የውሃ መስመር ዝርጋታ በሞርካ 1 መካ //ቤት ግንባታ የወንዶች መፀዳጃ ግንባታ፤ የሴቶች ንጽህና መጠባባቂያ እና የቆሻሻ ማቃጣያ ጉርጓድ በሙል 1 መካ/ደረጃ የሴቶች መፀዳጃ ግንባታ፣ የሴቶች ንጽህና መጠባባቂያ እና የቆሻሻ ማቃጣያ ጉርጓድ የቆሻሻ ማቃጣያ ጉርጓድ በዲዛይኖች መሠረት ከዚህ የተዘረዘሩ ሥራዎችን የግንባታ ዕቃዎችን /ማቴርያልን/ ጨምሮ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. የታደስ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት
  3. የግብር ከፋይነት ምዝገባ ቁጥር /Tin Number/
  4. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  5. ከሽያጭ ዋጋ ላይ የመንግስት ግብር 3% ለመክፈል ፈቃደኛ የሆኑ
  6. የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት
  7. በቫት ቦታ ላይ በትክክ መሞላት አለበት
  8. በዘርፉ መልካም የሥራ አፈጸፀም ምስክር ወርቀት ማቅረብ የሚችል
  9. ደረጃ 6-8 ያለቸው
  10. 2017. ሥራ ዘመን ምንም ማስጠነቀቂያ ያልወሰደ
  11. EGp ኦላይን ምዝገባ መረጃ ማቅረብ የሚችል
  12. በውሃ ሥራዎች በውሃ ፍሳሽ ያለቸው መሆን አለበት
  13. የግን ሥራዎች በግን ፍቃድ ያላቸው መሆን አለበት
  14. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናሉን እና ኮፒ በመለየት በአንድ እናት ፖስታ ኤንቨሎፕ በሁሉም ሰነዶች ላይ ፈርማ፣ ማህተም እና ቀን በማድርግ በማሸግ በቁ// ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ላይ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  15. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21/ ሃያ አንድ/ሥራ ቀናት ይሆናል፡፡
  16. ተጫራቾች በቁ//ፋይናንስ /ቤት ድረስ በመቅረብ የሥራ ዝርዝር የሚገልጸውን የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን፡፡
  17. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 40,000 /አርባ ሺህ ብር/ ከጠቅላላ ዋጋ በጥሬ ገንዘብ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ማብቂያ ቀን ጨረታው ከታወጀበት ቀን ጀምሮ 20ኛው ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡
  18. የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው የጨረታው ማብቂያ 21ኛው ቀን ከቀኑ 1100 ይሆናል፡
  19. ጨረታው የሚከፈተው 22ኛው ቀን 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ይሆናል
  20. ተጫራቾች ወይም የተራቹ ወኪል ያለመገኘት ጨረታውን ፈትን ያስተጓጉልም
  21. በጨረታ ሂደት ላይ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ከጠቅላላው ዋጋ ላይ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለበት
  22. 22ኛው ቀን ሰንበት ወይም በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል"

 

ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ ጨረታው የተሸለ አማራጭ ካገኝ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916138074/0962478071/0913483495 ደውሎ ይጠይቁ፡፡

 

ቁጫ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender