Tender Detail

Tender Details


የአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡-

  • ሎት 1- የመንገድ ጥገና ሥራ
  • ሎት 2- ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎች
  • ሎት 3- የሕንፃ መሳሪያ
  • ሎት 4- የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  1. ተጫራቾች ሕጋዊና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድና ከመንግሥት የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ /100/ አንድ መቶ ብር በመክፈል 4/03/2018 . እስከ 19/3/2018 . 400 ሰዓት ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 1 ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
  3. የጨረታ ሰነዱ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ላይ እና ዋጋው መሙያው ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በግልጽ በማስቀመጥ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይቻላል።
  4. የጨረታ ሳጥኑ 19/03/2018 . 401 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት በዚሁ ቀን 19/3/2018 . 430 ሰዓት ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያውን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ እንደ ተጫራቾቹ ምርጫ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በጥሬ ገንዘብ /CPO/ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል።
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለተሸናፊዎች አሸናፊ ውል ከፈጸመ በኋላ የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊው ድርጅት ውል ፈጽሞ 10% የውል ማስከበሪያ እንዳስያዘ የጨረታ ማስከበሪያው ይመለስለታል።
  7. አሸናፊው ተጫራች ማሸነፋ ከተገለጸለት 5 የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል መግባት ይጠበቅበታል፤ ያስያዘው 10% የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን እቃ ሙሉ በሙሉ አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን መጋዘን ካስረከበ 30 ቀናት በኋላ ይመለስለታል።
  8. በሎት 123 4 የምትወዳደሩ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  9. /ቤቱ የሚገዛውን እቃ ብዛት 20% የመጨመርና የመቀነስ መብት አለ።
  10. /ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው።
  11. ተጨማሪ መረጃዎችንና የጨረታ ሰነድ አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቁጥር 01 ማግኘት ይችላሉ።
  12. ውድድሩ የሚደረገው በእያንዳንዱ ሎት በጥቅል ድምር ዋጋ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 033 444 0562/ 033 444 0011 ይጠይቁ።

ማሳሰቢያ፡- የመክፈቻው ቀን በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጠጥለው በሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

 

በሰሜን ሸዋ ገንዘብ መምሪያ የአንፃኪያ ገምዛ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender