Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት
  • Address በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-554-1794
  • Website
  • Deadline28 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-28 00:00:00
  • Categories Cargo Vehicle , Vehicle

በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በወረዳው ስር ለሚገኘው አስተዳደር ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሰላሳ አምስት /35/ ኩንታል የመጫን አቅም ያለው የፈረስ ጉልበት፣ 157HP የሆነ የደረቅ የጭነት መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች መግዛት ይፈልጋል።


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአብክመ የኦሮ//ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2018 በወረዳው ስር ለሚገኘው አስተዳደር /ቤት በመደበኛ በጀት ሰላሳ አምስት /35/ ኩንታል የመጫን አቅም ያለው የፈረስ ጉልበት፣ 157HP የሆነ የደረቅ የጭነት መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ መስፈርቶቹም፡-

  1. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች የምዝገባ የምስክር ወረቀት (Tin No) አብረው ማያያዝ የሚችሉና 200,000 ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከኦሮብ ዞደ/////ቤተ ቢሮ ቁጥር 11 በመቅረብ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ገዝተው በመሙላት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ /ኤንቨሎፕ በማሸግ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  4. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 400 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ቀን 430 መሆኑን አየገለጽን ሆኖም የመከፈቻው ዕለት የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  5. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ለጠቅላላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000 /አንድ መቶ ሺህ/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  6. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት መረጃ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ የተጫራቾች መመሪያ ላይ መረዳት ይቻላል ወይም በስልክ ቁጥር፡- 0335540225/09 11335178/0921972513 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
  7. አሸናፊዎች ያሸነፉትን መኪና ደዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር /ቤት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በጨረታ አሸናፊ የሆኑት ተጫራቾች ውል ካልገቡ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ በሙሉ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
  8. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በኦሮ//ዞን ዘብ መምሪያ የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender