በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶችን /እቃዎችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A‐02/2018
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶችን /እቃዎችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
- ለንብረት /ለዕቃዎች/ አግባብ ያለው የዘርፉ የታደሰ የዘመኑ የንግድ ፍቃድ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣የቫት ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት/TIN No/፣ ጨረታ እንዲሳተፉ ከገቢዎች በዘርፉ የሚገልፅ የተሰጠ ደብዳቤ እና የወሩ መጨረሻ ቫት ሪፖርት ለመንግስት ገቢ የተደረገበት ማስረጃ
- ለተሽከርካሪ አግባብ ያለው የዘርፉ የታደለ የዘመኑ የንግድ ፍቃድ፤ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብርከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት /TIN No/፤ የተሽከርካሪ መረጃ እና የመድን የምስክር ወረቀት ሁሉም ማስረጃዎች ንግድ ፍቃዶች/ በተናጠል ኮፒ ተደርጎ በሌላ ፖስታ መታሸግ አለባቸው፣ የአንዱን ጨረታ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 250.00 /ሁለት መቶ ሃምሳ ብር/ ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ባህር ዳር ከተማ በሰ/ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆ/ል መኮድ ካምፕ ግዥ ቢሮ ቁጥር፡-19 ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ። የጨረታ ማስከበሪያ /BID BOND CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /GARANTE/ ማስያዝ አለበት
- የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች፡- ብር 2,198.00
- የተለያዩ የትምህርት መርጃ ማቴሪያሎች፡- ብር 9,999.983
- የተለያዩ የታካሚ ቀለብ፡- በር 953,269.82
- የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ብር 127,237.76
- የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች ብር 12,978.00 የ3 ወር
ጨረታው ረቡዕ ህዳር 10/2018 ዓ/ም እስከ ማክሰኞ ህዳር 23/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነድ ተሸጦ የሚያልቅበት ቀን ሲሆን ረቡዕ ህዳር 24/2018 ዓ/ም ጠዋት ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከ3፡45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰ/ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ትንሹ መሰብሰቢያ አዳራሸ ውስጥ በቅደም ተከተል ይከፈታል።
❖ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
❖ በጨረታው ላይ ያልተገለፁ ዝርዝር ሁኔታዎችን ከፈለጉ/ ቅፅ 1 ጥር 1998 ዓ/ም በሀገር ውስጥ ለሚፈፀሙ እቃዎችና ተዛማች አገልግሎቶች ግዥ የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ ከገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ ገፅ ላይ ወይም ከመስሪያ ቤቱ በሚገዙት መደበኛ የጨረታ ሰነድ ማየት ይችላሉ።
ስልክ:- 058 321 46 98
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል
