Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Region Bureau of Agriculture (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዲላ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461310134
  • Website
  • Deadline19 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-19 00:00:00
  • Categories Machinery , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ

የጨረታ ማስታወቂያ 123/18

 

የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራው አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ከነተከላ ሥራው

ቁጥር

4

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር_አጠናቀው ስለመፈላቸውና የግብር ከፋይነት ቁጥር፣ የአቅራቢነት ምዝገባ፣ የብቃት ማረጋገጫ እና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 60 ቀን የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋቸው 2% ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ለጨረታው የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ .. በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባን ዋስትና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ድረስ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል በዲላ ከተማ ከሚገኘው ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው ሳጥን 31ኛው ቀን 500 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 530 ሰዓት ተጫራቾች/ተወካዮች/ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • 31ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ላይ ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
  • ሁለት ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋቸው እኩል በሚሆንበት ወቅት በዕጣ የሚለይ ይሆናል፡፡
  • /ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0461310134

ማሳሰቢያ፡ ማንኛውም ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ሎት ብቻ ነው፡፡

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ

 

Save Tender