Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address መ/አምባ በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113360162
  • Website
  • Deadline08 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-12-08 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ የኮንበል ማዘጋጃ ቤት የደረቅ ቆሻሻ ጉድጓድ ግንባታ እና ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ ለፖሊስ ጽ/ቤት የቢሮ ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/07/2018

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ///ወረዳ የኮንበል ማዘጋጃ ቤት የደረቅ ቆሻሻ ጉድጓድ ግንባታ እና ለገ///ወረዳ ለፖሊስ /ቤት የቢሮ ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች

-         CPO ለደረቅ ቆሻሻ ጉድጓድ 25,000 (ሀያ አምስት ብር)

-         CPO ለቢሮ ጥገና 25,000 (ሃያ አምስት ብር)

1.     የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የመወዳደሪያ ደረጃቸውም GC/B ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች

2.     ከገቢዎች መስሪያ ቤት ዲት ሊራንስ ማምጣት የሚችሉ

3.     ተወዳዳሪዎች የቫት 7.5% ተቀናሽ ለማድረግ ፍቃደኛ መሆን አለባቸው

4.     በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚዝዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ የድርጀቱ ባለቤት መሆን አለባቸው። እንዲሁም በውልና ሰነዱን መውሰድና መወዳደር አይቻልም።

5.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 1ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 800 ሰአት ድረስ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀል አምባ ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

6.     የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ በገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ስም ማሰራት አለባቸው። ውል የሚጸናው 90 ቀናት መሆኑን እገልጻለን።

7.     ተጫራ የጨረታውን ኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት / ለቴክኒካል መንት አንድ አርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት / ለፋይናንሻል መንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/ ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶከመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ኒካል መንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ እየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት መሀል አምባ የገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8.     የጨረታው ሰነድ 15ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ይታሸጋል። ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9.     መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ማሳሰቢያ፡- 1. በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም።

2. ተጫራ ተጫርተው ከአሸነፉ በኋላ አገልግሎታቸው ጥራት ያለውና ቀልጣፋ ካልሆነ የውል ጊዜ የምናቋርጥ መሆኑን እንገልፃለን።

3. ጨረታ የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።

4. በወረዳሁ ውስጥ አንድ እና ከዛ በላይ ፕሮጀ የያዘ አካል መወዳደር አይችልም።

5. ተወዳዳሪዎች ከአሸነፉ በኋላ ቅደመ ፍያ ይጠይቁ ስራውን መስራት የሚችሉ መሆን

 

በለጠ መረጃ፡- የገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት የቢሮ ስልክ ቁጥር 0113360631/446 ይደውሉ።

 

ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

መሀል ምባ

Save Tender