የባቱ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ 2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የባቱ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ 2018 የበጀት ዓመት
· 1ኛ የማስተማሪያና ቋሚ እቃዎች የምርት ክፍል ግብአቶችን በምሳሌነት፡ ላሜራ, square, pipe ply wood ፣ የፕሮጀክት እቃዎች
· 2ኛ የኤሌክትሪክና ኤልክትሮኒክስ አቃዎች
· 3ኛ የአውቶሞቲቭ ስልጠናና የጥገና ስፔር part
· 4ኛ የስቴሽነሪ እቃዎች
· 5ኛ የሀውስሆለዲንግ ስለዚህ በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ እስከ ኮሌጁ /ባቱ/ ዝዋይ ከተማ ድረስ የሚያደርሱበትን የመጫኛ የመጓጓዣ እና የማውረጃ ወጪን በማካተት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሁኔታ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፤
1. የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ በሚጫረቱበት ዘርፍ የተመዘገበ ስለመሆኑ ማስረጃ የሚያቀርቡ።
2. ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና 2017/2018 ግብር መክፈላቸውን መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. ተጫራቾች የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት ቲን ቁጥር ፎቶ ኮፒ ማስረጃ ከሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፣
4. ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን የማይመለስ 300 መቶ ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል ከኮሌጁ የፋይናንስ የንብረትና የግዢ አስተደደር ቡድን ክፍል የጨረታውን ሰነድ በሎት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የሚሸጥ መሆኑን፡፡
5. ተጫራቾች ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሰነድ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ የሚችሉ።
6. ተጫራቾች የሚወደደሩበትን ዕቃ የዋጋ ሰነድ በጥራት ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በኮሌጁ ጥያቄ ብቻ በመሙላት ሙሉ አድራሻቸውንና የሚወዳደሩትን ዕቃ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ 30/3/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ቀን 8፡30 ላይ ይሆናል፡፡
7. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል/በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በስልክ ቁጥር፡- 0464412071 ይደውሉ
የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
