ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የሥራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከባሌ ሮቢ ዋናው ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 105 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ በተጨማሪም በኦንላይን www.merkato.com.www.afroteneder.com and www.etxtratender.com መግዛት ይችላሉ።
|
የስራው አይነት |
የስራው ቦታ |
የጨረታው መለያ ቁጥር |
ጨረታው የሚጀምርበት ጊዜ |
ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው ማስከበሪያ መጠን ብር |
|
የመኪና ኪራይ አገልግሎት |
ባሌ ሮቤ ሪጅን ጽ/ቤት |
4278393 |
ህዳር 18 ቀን 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት |
15 ቀን |
ታህሳስ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ታህሳስ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
50,000.00 |
መስፈርቶች ፡-
- የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
- አንድ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች፡- ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ቴክኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ) ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እንዲሁም (ሲፒኦ) ለየብቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም የደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
