የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሲቪል ምህንድስና ወርክሾፕ ግንባታ ሥራ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 22/2018
- የሲቪል ምህንድስና ወርክሾፕ ግንባታ ሥራ ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- የተቋራጩ ደረጃ GC-5 or BC-6 መሆን አለበት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.አ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 26/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ጨረታው የሚከፈተው በዕለቱ 26/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
