Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Seed Enterprise (የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ሕንፃ /Baleker Tower/ 4ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-416 03 09
  • Websitehttps://oromiaseedenterprise.com/
  • Deadline07 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-07 00:00:00
  • Categories Machinery , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles , Machinery Spare Parts

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለዘር ማበጠሪያ ማሽን (Seed Cleaning Machine) የተለያዩ የመለዋወጫ ዕቃዎች (Spare Parts) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

OSE/NCB/009/2018

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለዘር ማበጠሪያ ማሽን (Seed Cleaning Machine) የተለያዩ የመለዋወጫ ዕቃዎች (Spare Parts) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች፡-

  1. የንግድ ምዝገባ ሰርትፍኬት
  2. የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  3. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ሰርተፊኬት
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No)
  5. የአቅራቢነት ማስረጃ (Suppliers List)
  6. የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብር ስለመወጣታቸው የሚገልጽ ማስረጃ፣ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ፡- 15 ተከታታይ ቀናት ሰነዱን በመግዛት 16ኛው የሥራ ቀን ጨረታው የሚዘጋና የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 200 (ሁለት መቶ) መሆኑን እየገለጽን፤ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን በፖስታ በማሸግ በተጠቀሱት ቀናት ከጠዋቱ 230-800 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት በጨረታው እንዲሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

የጨረታ ሳጥኑ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት 800 ሰዓት ተዘግቶ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንተርፕራይዙ ዋና /ቤት ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ህንፃ /Baleker Tower/ 4 ፎቅ ላይ በሚገኘው የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ቁጥር 402 ይከፈታል፡፡

ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢንተርፕራይዙ የሥራ ሰዓት፡-

ከሰኞ-አርብ ጠዋት 230-630 ከሰዓት 730-1130 ነው

ለበለጠ ማብራሪያ፡-

. 011-416 03 09/011-466-25-27 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርራይዝ

 

Save Tender