Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ባሌ ሮቤ ሪጅን ጽ/ቤት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline11 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-11 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን /ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የሥራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከባሌ ሮቤ ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 105 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ በተጨማሪም ንላይን www.merkato.com.www.afroteneder.com and www.etxtratender.com መግዛት ይችላሉ።

 

የስራው አይነት

የስራው ቦታ

የጨረታው መለያ ቁጥር

ጨረታው የሚጀምርበት ቀን

ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው ማስከበሪያ መጠን ብር

የመኪና ኪራይ አገልግሎት

ባሌ ሮቤ ሪጅን /ቤት

4278393

ህዳር 18 ቀን  15 ቀን 2018 . ከጠዋቱ   230 ሰዓት

15 ቀን

ታህሳስ 2 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት

ታህሳስ 2 ቀን 2018 .ም ከቀኑ 830 ሰዓት

50,000.00

 

መስፈርቶች፡-

  1. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
  5. አንድ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል
  6. ተጫራ፡- ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ቴክኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ) ኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እንዲሁም (ሲፒኦ) ለየብቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ኢትዮ ቴሌኮም የደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን

 

Save Tender