Tender Detail

Tender Details


የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ ቁጥር አ.ሚ.ኔ.በ.ግ.ጨ. 007/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በጨረታ ቁጥር አ..... 007/2018 . በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

  • ሎት 1. የጋራዥ አገልግሎት ግዥ ሎት (በድጋሚ የወጣ)
  • ሎት 2. ሞባይል እቃ ግዥ (በድጋሚ የወጣ) ሎት 7 ቶፕ ግዥ (በድጋሚ የወጣ)
  • ሎት 3. ሳወንድ ሲስተም ግዥ (በድጋሚ የወጣ) ሎት 8 የሙዚቃ መሳሪያዎች እቃ ግዥ
  • ሎት 4. የፅዳት እቃዎች ግዥ (በድጋሚ የወጣ)
  • ሎት 5. የብራንድግ የስጦታ እቃዎች ግዥ (በድጋሚ የወጣ)
  • ሎት 6. የካሜራ መብራት እና ተዛማጅ አክሰሰሪዎች ግዥ

በጨረታ ቁጥር አ.ሚ.ኔ.በ... 007/2018 . በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና በግዥ አቅራቢነት የተመዘገቡ፣
  3. ተጫራቾች በሚያቀርቡት እያንዳንዱ ሰነድ እና በፓስታ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማቸውን ማኖር ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ሎት1 = 400.000 ብር፤ ለሎት2 -50,000 ብር፤ ለሎት3 50.000 ብር፤ ለሎት4 50,000 ብር ለሎት5-50,000 ብር ለሎት6-200,000 ብር ለሎት7= 100,000 ብር እና ሎት8 - 50,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸውል።
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ቢሮ ቁጥር 6 ለሰነዱ 300 (ሶስት መቶ ብር) ክፍያ በመፍል ዘወትር በሥራ ሰዓት 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 28 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  6. ጨረታው 11ኛው ቀን በቀኑ 400 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በቀኑ 430 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ ሚዲያ ኔትወር 8 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ይከፈታል። ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ለመፈት ያግደውም። የመፈቻው ዕለት በዓል/ዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል።
  7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋናውንና ኮፒውን /ኒካል ኦሪጅናልና ኮፒ፣ ፋይናንሻል ኦሪጂናልና ኮፒ / በተለያየ ፖስታ በማሸግ በዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  8. በአንዱ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው
  9. በጨረታ ያሸነፈ ተጫራች ከመ/ቤታችን ጋር ጨረታውን እንዳሸነፈ ካወቀበት ጊዜ አንስቶ 15 ቀናት ውስጥ በሲፒኦ የጠቅላላ ዋጋውን 10 በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርበታል።
  10. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 5 ኪሎ ቅድስት ማሪያም /ክርስቲያን ከማህበረ ቅዱሳን ጀርባ ያለው ህንፃ።

ለበለጠ መረጃ ስልክ 011 1116382 መደወል ይችላሉ።

 

የአዲስ ሚዲያ ኔትርክ

 

Save Tender