Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the supply of the following Give Away Materials.
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 14/2018 በ2018 በጀት ዓመት በሚያካሂዳቸው ለሀገር ውስጥ ውድድሮች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ደረጃውን የጠበቀ የሜዳሊያ፣ የዋንጫ እና ሪቫን ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ አ.ትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ሎቶችን በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ ቁጥር አ.ሚ.ኔ.በ.ግ.ጨ. 007/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በሚያካሂዳቸው የሀገር ውስጥ ውድድሮች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ደረጃውን የጠበቀ የሜዳሊያ፣ የዋንጫ እና ሪቫን ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Promotional Materials &Corporate Gifts (EOI) A Digital Asset Production Services (TOR) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር የሚገኘው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡