በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት የቦቴ ውሃ አቅርቦት እና የመፀዳጃ ቤት አገልግሎት ይፈልጋል
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡