የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 29/2018 በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት /3/ Samsung Galaxy S25 Ultra ግዥ በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 30/2018 በ2018 በጀት ዓመት አህጉራዊና አለም አቀፍ ውድድሮችን ስለሚያደረግ አትሌቶችን ሆቴል አስገብቶ ስልጠና ስለሚሰጥ ከባለ 3 እና ከባለ 4 ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ለማግኘት በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 28/2018 የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 20/2018 በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ለሚጠቀምበት የቪዲዮ እና ፎቶ ካሜራ ሌንስ ግዥ በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 19/2018 የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
The Ethiopian Athletics Federation invites sealed bids for the Legetafo Sand Track Fence Project.
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 16/2018 በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ለሚጠቀምበት የቪዲዮ እና ፎቶ ካሜራ ሌንስ ግዥ በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 14/2018 በ2018 በጀት ዓመት በሚያካሂዳቸው ለሀገር ውስጥ ውድድሮች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ደረጃውን የጠበቀ የሜዳሊያ፣ የዋንጫ እና ሪቫን ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ አላቂ የሆኑ የስቴሽነሪ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 13/2018 የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሀገር ውስጥ ውድድሮችን እንደሚያካሂድ ይታወቃል። በመሆኑም ለዚሁ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ለውድድሩ የምንጠቀማቸው 0.6ml የታሸገ ውሃ ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንደ አመት መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በሚያካሂዳቸው የሀገር ውስጥ ውድድሮች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ደረጃውን የጠበቀ የሜዳሊያ፣ የዋንጫ እና ሪቫን ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሕንፃው ጐን በሚገኘው ቦታ የአፈር ምርመራ በማድረግ ግንባታ ለማስጀመር ዝግጅት ላይ በመሆኑ ከፊት ለፊት የሚገኘው ቦታ በኤጋ ቆርቆሮ እንዲታጠር ስለተፈለገ ከታች በተዘረዘረው ስፔስፊኬሽን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ የዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕዳር 7/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ለሚያካሂደው የ43ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ላይ የሚውሉ መጽሔት ለማሳተም ከዚህ በታች በተዘረዘረው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሣተም ይፈልጋል።
The Ethiopian Athletics Federation invites sealed bids from eligible and qualified bidders for Legetafo Sand Track Fence Project.
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ንብረት የሆነው ጉርድ ሾላ የሚገኘውን የፌዴሬሽኑን ህንፃ ላይ የሚገኙ ሦስት /3/ ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እ.ኤ.አ ከሴፕቴምበር 13-20/2025 በጃፓን ቶኪዮ ለሚካሄደው ውድድር ላይ የሚውሉ መጽሔት ለማሳተም በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሣተም ይፈልጋል::
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ክሐምሌ 1, 2016 እሰከ ሰኔ 30, 2017 ዓ.ም አመታዊ አዲት ለማስደረግ የውጭ ኦዲተር በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በተፃፈልን ደብዳቤ መሠረት የፌዴሬሽኑ ህንፃ በሚገኝበት አካባቢ ከወንጀል ለመከላከል ይረዳ ዘንድ የውጪ የደህንነት ካሜራ መግጠም ስለፈለገ በቀረበው Specification መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በተፃፈልን ደብዳቤ መሠረት የፌዴሬሹኑ ህንፃ በሚገኝበት አካባቢ ከወንጀል ለመከላከል ይረዳ ዘንድ የውጪ የደህንነት ካሜራ መግጠም ስለፈለገ በቀረበው Spacification መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።