Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Athletics federation (የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን)
  • Address ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-47-97-94
  • Websitehttps://eaf.org.et/
  • Deadline25 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2025-10-25 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕዳር 7/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ለሚያካሂደው የ43ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ላይ የሚውሉ መጽሔት ለማሳተም ከዚህ በታች በተዘረዘረው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሣተም ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕዳር 7/2017 . በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ሚያካሂደው 43ኛው ጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር የሚውሉ መጽሔት ማሳተም ከዚህ በታች በተዘረዘረው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሣተም ይፈልጋል።

  • የመጽሄት ብዛት ............................. 150
  • ገጽ ብዛት .................................... 32 ከቨርን ጨምሮ
  • ፋን ........................................ 250 ራም
  • የውስጥ ገጾች ............................... 150 ግራም
  • የወረቀቱ መጠን ............................ A4
  • ከለር ......................................... ባለሙሉ ቀለም
  • ማት ሚኔትድ የሆነ
  • ፐርፌክት ባይንዲንግ
  • ሙሉ ከቨርን ጨምሮ ከነ ዲዛይን የሚሰራ
  • ከዚህ በፊት በግራፊክ ዲዛይን እና ተያያዥ ስራዎች የሰራቸውን አንድ እና ከዛ በላይ ናሙናዎች ማቅረብ አለበት።
  • በአስር የስራ ቀናት ከነዲዛይኑ እና ግራፊክስ ሕትመት ሰርቶ ማስረከብ የሚችል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቸው፤ የቲን እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤
  3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕስት ጀምሮ ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰባተኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ታሽገ በዚያው ዕለት 8:30 ሰዓት በፌዲሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ) ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን የመጽሔት ዋጋ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ እና ሳምፕል ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-ጉርድ ቲክስ ፌዴሬሽን

ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6

መረጃ- 0917012504/

0116-47-95-78 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ፋክስ 0116-45-879

ፖ.ሳ.ቁ 13336

 

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

 

Save Tender