Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Athletics federation (የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን)
  • Address ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-47-97-94
  • Websitehttps://eaf.org.et/
  • Deadline14 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2025-08-14 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ንብረት የሆነው ጉርድ ሾላ የሚገኘውን የፌዴሬሽኑን ህንፃ ላይ የሚገኙ ሦስት /3/ ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።


 

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የቢሮ ኪራይ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ንብረት የሆነው ጉርድ ሾላ የሚገኘውን የፌዴሬሽኑን ህንፃ ላይ የሚገኙ ሦስት /3/ ክፍሎችን ማለትም -

1 የካሬው ስፋት 18.89 . እና የካሬው ስፋት 21.67 . 4 ፎቅ ላይ የሚገኙ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ መነሻ ዋጋ ብር 900.00 (ዘጠኝ መቶ ብር) ከቫት በፊት፡

2 የካሬው ስፋት 117 . የሆኑ በግራውንድ ወለል ላይ የሚገኝ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ መነሻ ዋጋው በካሬ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ከቫት በፊት የሆነ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በዚሁ መሠረት፡-

  1. ተጫራቾች ጨረታውን በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለተከታታይ 7 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ይውላል
  2. ተጫራቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 7 የሥራ ቀናት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 2 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከረፋዱ 430 ሰዓት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ) ይከፈታል
  4. ቢሮዎቹን ጉርድ ሾላ የሚገኘው አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንፃ መጥታችሁ ማየት ይቻላል
  5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ድራሻ፡- ጉርድ ሾላ ቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6

ለበለጠ መረጃ:- 0911 14 21 00 / 0911 46 22 60 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

ፋክስ 0116-45-08-79

ፖ.ሳ.ቁ 13336

 

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

 

Save Tender