Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Athletics federation (የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን)
  • Address ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-47-97-94
  • Websitehttps://eaf.org.et/
  • Deadline14 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-04-14 00:00:00
  • Categories Hotel Service Provision

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 30/2018 በ2018 በጀት ዓመት አህጉራዊና አለም አቀፍ ውድድሮችን ስለሚያደረግ አትሌቶችን ሆቴል አስገብቶ ስልጠና ስለሚሰጥ ከባለ 3 እና ከባለ 4 ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ለማግኘት በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።


የሆቴል ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 30/2018 2018 በጀት ዓመት አህጉራዊና አለም አቀፍ ውድድሮችን ስለሚያደረግ አትሌቶችን ሆቴል አስገብቶ ስልጠና ስለሚሰጥ ከባለ 3 እና ከባለ 4 ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ለማግኘት በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

በዚሁ መሠረት፡-

1.     በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የኮከብ ደረጃ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤ የቲን እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

2.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው

3.     ተጫራቾች ጨረታውን በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ንስቶ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ጉርድ ሾላ በሚገኘው በፌዴሬሽኑ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ

4.     ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

5.     ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 430 ሰዓት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ) ይከፈታል

6.     ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን አገልግሎት ቫትና ርቪስ ቻርጅን ጨምሮ ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል

7.     ፌዴሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ድራሻ- ጉርድ ሾላ ቲክስ ፌዴሬሽን ሕንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6

ለበለጠ መረጃ:- 0116-47-97-94/ 0116-47-95-78 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ፋክስ 0116-45-08-79

ፖ.ሳ.ቁ 13336

 

ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

Save Tender