Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖ እና ማዕድን ልማት ቢሮ
  • Address ወልቂጤ ከተማ ወደ አዲስ አበባ መውጫ G&P በስተምዕራብ 300 ሜትር ገባ ብሎ ከጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አጠገብ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3659083
  • Website
  • Deadline30 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-30 00:00:00
  • Categories Electronics Materials , Gift Items

በማዕከላዊ አ.ትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ሎቶችን በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ .ትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ሎቶችን በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

ሎት1 የቢሮ አላቂ እቃዎች የጨረታ መለያ ቁጥር C/E/R/S/W/l/M/D/B/Rec/Budjet/001/18/NCB ሎት2 የኤሌክትሮኒክስ የጨ// C/E/R/S/W/I/M/D/B/Rec/Budet/002/18/NCB

ሎት3 የፅዳት እቃዎች የጨ// C/E/R/S/W/I/M/D/B/Rec/Budet/003/18/NCB እና ሎት4 የስጦታ እቃዎች የጨ// C/E/R/S/W/I/M/D/B/Rec/Budet /004/18/NCB

ሲሆኑ፡- በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ ላይ፣

  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  • በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
  • የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት የሚያቀርብ፣
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ፣
  • የአቅራቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለተራ ለሎት 1/አንድ/ 10,000/አስር ሺህ ብር/ ለሎት 2/ሁለት/ 20,000 /ሀያ ሺህ ብር/ ለሎት 3/ሦስት/ 5000/አምስት ሺህ ብር/ እና ለሎት 4/አራት/ 2,000/ሁለት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ .. ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ልላዊ መንግሥት የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ወልቂጤ ላይ ብር 300 /ሦስት መቶ/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የመጫረቻ ሰነዱን 01/አንድ/ ኦርጅናልና 02/ሁለት/ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ወልቂጤ ከተማ ወደ አዲስ አበባ መውጫ G&P በስተምዕራብ 300 ሜትር ገባ ብሎ ከጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አጠገብ በሚገኘው የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬቶሬት ቢሮ ቁጥር-23 ላይ ለዚህው ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርብዎታል፡፡

የጨረታ ሰነድ ማስገቢያው በመጨረሻው የሥራ ቀን (15ኛዉ የሥራ ቀን) የጨረታ ሳጥኑ ከቀኑ 830 ሰዓት ታሽጎ በዚያው እለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 900 ሰዓት ይከፈታል

 

ማሳሰቢያ

  • ተወዳዳሪዎች/ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ ፈቻ ቀኑን አይለውጥም፡፡
  • ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

መረጃ 011-3659083/0926251559/0916393987 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖ እና ማዕድን ልማት ቢሮ

 

Save Tender