Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግልጽ ጨረታ 002/2018

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም፡-

ሎት ሎት 1……. ህትመት

ሎት2…………... ፈርኒቸር፣

ሎት 3 ………. ቋሚ የቢሮ እቃዎች ኤሌከትሮኒከስ ለካሜራ የሚያስፈልጉ እና ሌሎችም

ሎት4…………. አላቂ የቢሮ እቃዎች

ሎት5…………. የፕሪንተር ቀለም

ሎት6…………. የተሽከርካሪ ቴፕ የዳሽ ቦርድ ቅባት እና ሌሎችም

ሎት 7……….የተፈጥሮ አበባ ከነማስቀመጫው

  • ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች በፋይናንስ ቢሮ ዌብሳይት ላይ በአቅራቢዎች ሊስት ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO ማስያዝ አለባቸው፡፡

ሎት 1....................ብር 1,000.00 / አንድ ሺህ ብር/

ሎት 2……………ብር 3,000.00 / ሶስት ሺህ ብር/

ሎት 3……………ብር 10,000.00 / አስር ሺህ ብር/

ሎት 4……………ብር 3.000.00 / ሶስት ሺህ ብር/

ሎት 5……………ብር 3,000.00 / ሶስት ሺህ ብር/

ሎት 6……………ብር 3.000.00 / ሶስት ሺህ ብር/

ሎት 7……………ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር /

  • ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
  • የጨረታ አሸናፊ አሸናፊነቱን ሲገለፅለት ያሸነፈበትን ከጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በCPO ማስያዝ አለባቸው::
  • ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመከፈል ፒያሳ ከሚገኘው ዋስትና የንግድ ማእከል ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4/06 ፋይናስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዋናውን እና ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎኘ በማደረግ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ከኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰአት ድረስ ስምንተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 03/8 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያ በወጣ በዘኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም በሌሉበት በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ 4ኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡
  • መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ፒያሳ ከሚገኘው ዋስትና የንግድ ማዕከል ህንፃ የመንግሥት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለሥልጣን

ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 01124485 መደወል ይችላሉ::

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

Save Tender