Tender Detail

Tender Details

  • Company Jimma Agricultural Research Center (የጅማ የግብርና ምርምር ማዕከል)
  • Address ጅማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0474525561
  • Websitehttp://www.eiar.gov.et/jarc/
  • Deadline17 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-12-17 00:00:00
  • Categories Air Conditioning And Refrigeration , Building Materials , Electrical Materials

የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የቡናውን ዘርፍ ለመደገፍ በተሰጠው እርዳታ ከዚህ በታች የተገለጹትን ማለትም፡ ሎት 1. አላቂ የኮንስትራክሽንና የግንባታ ዕቃዎች ፣የኤሌከትሪክ ገመድ፣ የተለያዩ መጠን ያለቸው ቶቦላሬዎችና ሼድኔቶች.... ሎት 2. ቋሚ ለዘር ቤት የሚያገለግሉ ኤር ኮንዲሽነሮችና ቬንትሌተሮች ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ግ.ጨ.ቁ 02/2018

የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የቡናውን ዘርፍ ለመደገፍ በተሰጠው እርዳታ ከዚህ በታች የተገለጹትን ማለትም፡

ሎት 1. አላቂ የኮንስትራክሽንና የግንባታ ዕቃዎች ፣የኤሌከትሪክ ገመድ፣ የተለያዩ መጠን ያለቸው ቶቦላሬዎችና ሼድኔቶች....

ሎት 2. ቋሚ ለዘር ቤት የሚያገለግሉ ኤር ኮንዲሽነሮችና ቬንትሌተሮች ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች ፡ -

1. የዘመኑን በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣

2. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆነበት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ

3. በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ ስለመሆናቸው ኪሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፣

4.የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (Tin Number) ሰርተፊኬት ያላቸውና

5. በመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይና (በWeb Site) የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15/አስራ አምስት/ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ አስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡30 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በመግዛት ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ብር 10,000.00/አስር ሺህ ብር/በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ በጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል ስም በማስያዝ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መልኮ በሚገኘው የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዢ የስራ ከፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 / አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል፡፡የአሸናፊዎች የዕቃ ማስረከቢያ ቦታ መልኮ በሚገኘው ዋና ማዕከል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መልኮ በሚገኘው የጅማ የመሰበሰቢያ አዳራሽ ታህሣሥ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጧቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

በበለጠ ለመረዳት በስልከ ቁጥር 0474525561/0911749116 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

የጅማ የግብርና ምርምር ማዕከል

Save Tender