በደ/ምዕ ኢት/ያሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በዞናችን ባሉ ለተለያዩ መዋቅሮች የመንገድ ሥራዎችን በሎት1 ቁታ እስከ ጋዳ ሸምበራ 14 ኪ.ሜ አድስ ከፈታና ቆረጣ ሥራ፤ በሎት2 ማረቃ እስከ ማጅ 8 ኪ.ሜ ጠጠር ማልበስና ስትራክቸር ሥራ፣ በሎት3 ሃንቻኖ ገነት እስከ ሃንቻኖ ዲቻ 4ኪ.ሜ በዶዘር ከፈታና 6ኪሜ ጠጠርና ስትራክቸር ሥራ GC/RC ደረጃ-5 እና ከዛ በላይ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ፡-
| / በዘረፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ 2/ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት: 3/ ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር 4/ ግዥ ላይ አቅራቢነት ሰርተፊኬት 5/ ተጨማሪ እሴት ታክስ 6/በዘርፉ የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ ከዕዳ ነፃ መሆኑን የሚያረጋግጥ ታክስ ክሊራንስ 2017 በጀት ዓመት 7 /መልካም ሥራ አፈፃፀም የ2015፤ የ2016 ወይም 2017 ዓ.ም ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
8/ ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO) ለእያንድንዱ ሎት 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ከታወቀ ባንክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
9/ ተጫራቾች ይህን ጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ተከታታይ 21ኛው ቀን ድረስ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጨረታ ዶክመንት በመግዛት እና ዋጋ ማትሪቢያ በመሙላት ቴክኒካል ኦርጅናል 1 እና ቴክኒካል ኮፒ 1 ፋይናንሻል ኦርጀናል 1 እና ፋይናንሻል ኮፒ 2 በድምሩ 5 ፖስታ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ በእናት ፖስታ በማሸግ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚህ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ወስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
10/ በተራ ቁጥር 9 መሠረት የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው በ22ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚህ ዕለት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ይከፈታል፡፡
11/ ተጫራቾች ለእያንድንዱ የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 1000 (አንድ ሺህ) ብር ብቻ በመክፈል ከከንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 9 መውሰድ ይኖርባቸዋል።
12/ በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለፁት መስፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለቴክኒካል ግምገማ የማያልፍ ሲሆን መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ወደ ቴክኒካል ግምገማ የሚቀርብ ይሆናል፤
13/ በዚህ በቅድመ ግምገማው ላይ ያልተገለፁ መስፈርቶች በዋናው ተጫራቾች መምሪያው ላይ ተመላክቷል።
14/ ሂሳብ ስህተት ከተነበበው ጠ/ዋጋ ከ5% በላይ በሆነ መጠን የሚበልጥ ወይም የሚያንስ ከሆነ በግዥ መምሪያ ተግባራዊ ይደረጋል፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ 7.5% እና የዊዝሆልዲንግ 3% ክፍያ ስርዓት ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
ለበለጠ መረጃ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0472270007/0917388691/0917161785/0935138008 መደወል ይችላሉ።
የደ/ምዕ ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ