Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር
  • Address ደብረዘይት መንገድ ሳሪስ ከሚገኘው የድርጅቱ ሽያጭ ክፍል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 440 1913
  • Website
  • Deadline25 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-25 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

በሸገር ከተማ ዐ/ሕግ እና በአቶ ዋጋሪ በቀለ መካከል በነበረው የወንጀል ክርክር የሸገር ከተማ ከፍተኛው ፍ/ቤት በወንጀል መዝገብ ቁጥር 77848 የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም የሰሌዳ ቁጥሩ 1-A46359 O.R ባጃጅ የወንጀል ውጤት በመሆኑ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ታሽጦ ገንዘቡ ለፍርድ ባለመብት ኢካፍኮ አ/ማ ገቢ እንዲደረግ በሰጠው ውሳኔ መሰረት ለመሸጥ ተፈልጓል።


 

ያገለገለ ባጃጅ የሽያጭ

ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2018

 

በሸገር ከተማ /ሕግ እና በአቶ ዋጋሪ በቀለ መካከል በነበረው የወንጀል ክርክር የሸገር ከተማ ከፍተኛው /ቤት በወንጀል መዝገብ ቁጥር 77848 የካቲት 20 ቀን 2017 . የሰሌዳ ቁጥሩ 1-A46359 O.R ባጃጅ የወንጀል ውጤት በመሆኑ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሽጦ ገንዘቡ ለፍርድ ባለመብት ኢካፍኮ / ገቢ እንዲደረግ በሰጠው ውሳኔ መሰረት ለመሸጥ ተፈልጓል።

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ -

  1. ደብረዘይት መንገድ ሳሪስ ከሚገኘው የድርጅቱ ሽያጭ ክፍል በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
  2. የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀን ከጠዋቱ 200 600 እና ከሰዓት በኋላ 700 1000 ሰዓት ብቻ ነው።
  3. ተጫራቾች የባጃጁን ሁኔታ እስከ ጨረታው መዝጊያ ጊዜ በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 200- 1030 ድረስ በሸገር ከተማ አስተዳደር ፉሪ /ከተማ ፖሊስ መምሪያ ግቢ ውስጥ በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 16 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ድርጅቱ ለጨረታ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች ያቀረቡትን የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ ተካቶ መቅረብ ይኖርበታል።
  6. ጨረታው ታህሳስ 16 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈተውም በዚሁ ዕለት ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 11 86-27-92 በመደወል መረዳት ይቻላል።

 

ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender