Tender Detail

Tender Details


የቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 12 አጠብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃ ፣የትምህርት መሳሪያዎች ፣ ህትመትና ፣የኤሌክትሪክ እቃዎች የህከምና ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃዎችን የተለያዩ የኤሌትሪክ እቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል ፡፡


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 002/2018

የቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 12 አጠብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል

ተ.ቁ

የሎት ዓይነት

የማስያዣ ዋጋ

1

ሎት 1 ቋሚ እቃ

20,000

2

ሎት 2 የፅዳት መገልገያ

7000

3

ሎት 3 የትምህርት መሳሪያ

10,000

4

ሎት 4 የፅህፈት መሳሪያዎች

6000

5

ሎት 5 የህትመት ስራ

1400

6

ሎት 6 ልዩ ልዩ

4000

7

ሎት 7 ህክምና ዕቃ

1200

8

ሎት 8 የደንብ ልብስ

5000

9

ሎት 9 የደንብ ልብስ ስፌት

2500

10

ሎት 10 የላብራቶሪ እቃዎች

3000

11

ሎት 11 አሌክትሮኒክስ ጥገና

1500

12

ሎት 12 የጭነት እና ትራነስፖርት አገልግሎት 1500

1500

ቋሚ እቃ ፣የትምህርት መሳሪያዎች ፣ ህትመትና ፣የኤሌክትሪክ እቃዎች የህከምና ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃዎችን የተለያዩ የኤሌትሪክ እቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል ፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ ስለሆነም፡-

1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድና ቲን ነበር /TIN NO/ ያላችሁ ::

2. የዘመኑ ግብር የከፈሉና በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ መረጃ የሚያቀርብ

3. በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፡፡

4. አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10 % ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡

5. የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ ከባንክ በተረጋገጠ ቼክ /C.P. O/ ከጨረታ ሠነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል

6. የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሠነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ኦርጅናልና ኮፒውን በፖስታ በማሸግ ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ያስገባሉ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9. ጨረታው የሚዘጋው በጋዜጣ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በስራ ቀናት ውስጥ 4፡00 ሠዓት ይሆናል፡፡ እንዲሁም ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ዕለት 4፡45 ሠዓት ይሆናል፡፡

10. የጨረታው አሸናፊ የአሸነፈውን ዕቃ በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት በራሱ ትራንስፖርት በወረዳ 12 አጠገብ በሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ ት/ቤት ንብረት ከፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

11. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ከእያንዳንዱ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በመለየት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከባድ ከሆኑ ግን በፎቶ ግራፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።

12. ተጫራቾች የጨረታው በሚከፈትበት ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል ።

13. መስሪያ ቤቱ ውል ከወሰዳቸው እቃ ላይ 20% የመጨመር እና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡ መስሪያቤቱ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 12 አጠገብ ለበለጠ መረጃ:- 011 82 29 969N

የቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 12 የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ት/ቤት

Save Tender