የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በሦስቱ ወረዳዎች ላይ በዞኑ ካፒታል በጀት የሚገነባው ሎት 1. ሎት 2. ሎት 3. ላይ የነበረውን ስህተቶች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት ማስተካከያ ተደርጓል ።
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር-7/ጨ/04/ 85 ዓመት ቁጥር 076
የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በሦስቱ ወረዳዎች ላይ በዞኑ ካፒታል በጀት የሚገነባው ሎት 1. ሎት 2. ሎት 3. ላይ የነበረውን ስህተቶች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት ማስተካከያ ተደርጓል ።
በዚሁ መሠረት፡-
- ሎት 1. በጨረታ ወረዳ ኦጃ ቀበሌ ጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ቁፋሮ ፕሮጀክት ስራዎችን ለማሰራት፣
- ሎት 2. በጠሎ ወረዳ በጋ ቀበሌ መጠጥ ውሃ ፕሮጀከት ግንባታ ሥራዎች /የሲቪል ሥራዎች/ለማሰራት እና
- ሎት 3. በገዋታ ወረዳ ዶማ ቀበሌ የሾሮር መስኖ ማስፋፊያ ግንባታ ሥራዎች ፕሮጀከት ስራዎችን ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- ለሎት 1. ተጫራቾች BH drilling Level 3 - እና ከዚያ በላይ የሆኑ
- ሎት .2. ተጫራቾች ደረጃ GWWC/WWC/ 5- እና ከዚያ በላይ የሆኑ
- ለሎት 3. ተጫራቾች ደረጃ GWWC/WWC/ -6- እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾች ለሁሉም ሎቶች ለእያንዳንዳቸው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500/አምስት መቶ ብር/ካፋ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤት ቀርቦ በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ለተከታታይቀናት ሠላሳ/30/ ካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብ/አስ/ሥራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ CFO (Certified payment order) ጥሬ ገንዘብ ወይም ቼከ ለሎት1. እና ለሎት.2. ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ / እና ለሎት3. ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ከቴክኒካል ኦርጅናል ፖስታ ውስጥ በማስገባት በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብ/አስ/ ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነድ ጋርኢያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል በሚለው የተስለካከለ መሆኑን እናሳውቃለን::
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0473311826 መጠየቅ ይቻላል።
የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
