Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
  • Address የወንዶ ገነት ከተማ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 16 13 44 01
  • Website
  • Deadline23 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-23 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት 2018 . በጀት ዓመት ለሴተር /ቤቶች ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. የታደሰ የዘርፉ ንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላችሁ፡፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ለብቻ ከግዴታ ሰነዶች ጋር አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የጨረታ ሰነዱን በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ተሞልቶ የእቃዎቹን ዋጋ መሙያ ሰነድ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ለብቻው በማሸግና እንዲሁም የግዴታ ሰነዶችን ከጨረታ ማስከበሪያ ጋር ለብቻው በአንድ ፖስታ ውስጥ በማድረግ በሁሉም ዶክመንት ላይ ህጋዊ የሆነ የድርጅቱ ማህተም በማሳረፍ እና አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በመሙላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በወንዶ ገነት ከተማ ገቢዎች //ቤት ከፍለው የከፈሉበትን ደረሰኝ በማሳየት የጨረታ ዶክመንቱን ከወንዶ ገነት ከተማ ////ቤት መውለድ ይችላሉ፡፡
  4. የጨረታ ሳጥኑ ጋዜጣው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 15 አስራ አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ መጨረሻው ቀን 1130 ድረስ ሲሸጥ ይቆይና 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ላይ ታሽጎ 430 ሰዓት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም ለመለየት አሻሚ ነገር መኖር የለበትም ካለም ተጫራቹ ፓራፍ ማድረግ አለበት፡፡
  6. የወቅቱን ዋጋ ያላገናዘበ የጨረታ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የወቅቱን ዋጋ ትንታኔ ካላቀረቡም እንዲያቀርቡ ይደረጋል፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች እስከ ወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር // /ቤት ድረስ በራሳቸው ወጪ አጓጉዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

 

ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

መረጃ:- ስልክ ቁጥር 09 16 13 44 01/09 16 04 60 74 / ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር // /ቤት

 

Save Tender