የሲ.ሲ.ቲ.ቪ ካሜራዎች አቅርቦት ግዥ
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ የጨረታ ቁጥር 24/2018
1. የሲ.ሲ.ቲ.ቪ ካሜራዎች አቅርቦት ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች
ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ከሊራንስ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታከስ ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ወረቀት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 60,000.00 (ስልሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ የባንከ ዋስትና መሆን ይኖርበታል
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 06/04/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው:- በዕለቱ 06/04/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
