Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት
  • Address 5 ኪሎ ከመነን ት/ቤት ከፍ ብሎ ወደ ሽሮ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ከወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-126-09-75
  • Website
  • Deadline12 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-12-13 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing , Machinery , Cloth And Shoes , Office Equipment

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ ቅ/አንደኛ አንደኛና (መ/ደ/ት/ቤት ለ2018ዓ/ም በመደበኛ በጀት 1. የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ማሰፊያ ሎት 2፡- አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 3. ህትመት:- ሎት 4. አላቂ የህከምና እቃዎች ሎት 5. አላቂ የትምህርት እቃዎች:- ሎት 6. ቋሚ እቃ፣ ሎት 7 ሎት፣ ማሽነሪ ጥገና፡- ሎት 8 ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 002/2018

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ ቅ/አንደኛ አንደኛና (መ/ደ/ት/ቤት ለ2018ዓ/ም በመደበኛ በጀት 1. የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ማሰፊያ ሎት 2፡- አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 3. ህትመት:- ሎት 4. አላቂ የህከምና እቃዎች ሎት 5. አላቂ የትምህርት እቃዎች:- ሎት 6. ቋሚ እቃ፣ ሎት 7 ሎት፣ ማሽነሪ ጥገና፡- ሎት 8 ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

1 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

2. በመንግንስት ግዥ ኤጀንሲ በእቃ አቅራቢነት የተመዘገበ ኮፒ ማቅረብ የሚችል

3. የተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት) ስለመመዝገባቸው የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

4.ጥቃቅን እና አነስተኛን እናበረታታለን።

5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል ሰነዱን ከግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ መግልጽ መሙላት አለባቸው

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሆኖ በተረጋገጠ ከፍያ ሲፒኦ (cpo) ማስያዝ አለባቸው::

ሎት፡-የደንብ ልብስ፡- 10,830 ሎት 2፡- አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ 6611 ሎት 3. ህትመት፡-1200 4: - አላቂ የህከምና እቃዎች፣ 200,00 ሎት 5፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፡ 5434 ሎት 6፡ ቋሚ እቃ:- 8000 ሎት 7 ሎት ማሸነሪ ጥገና 1000 ሎት 8- ጥገና 2000

8. ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ያላቀረቡ ተጫራቶች ከጨረታው ይሰረዛሉ፤ ናሙና ለማይቀርብላቸው እቃዎች በቀረበው የዕቃ መግለጫ (specification) መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9. አነስተኛ እና ጥቃቅን እቃ አቅራቢዎች ከሚመለከተው አካል በትምህርት ቤቱ ስም የተፃፈ አምራች መሆናቸውን የሚገልጽ ዋስትናውን የሚወስድ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

10. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በግዥ ከፍል በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ።

11. ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ10ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፋይናንስ ቢሮ 19 ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል።

12. ተጫራቾች በጨረታው ሲያሸንፉ ከአሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10 % የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

13. በጨረታ አሸናፊው ድርጅት ውል ከፈረሙበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን እቃ

ማንኛውንም የትራንስፖርት ውጭ በራሳቸውት ራንስፖርት ት/ቤቱ ንብረት ከፍል ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

14. ት/ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ ከውል በፊት የእቃው ብዛት 20% የመጨመር ወይም 20% የመቀነስ መብት አለው፡፡

15. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- 6 ኪሎ ከመነን ት/ቤት ከፍ ብሎ ወደ ሽሮ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ከወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት

ፊትለፊትይገኛል።

ስልክ ቁጥር: 011126-09-75 ወይም 01112685-011-126-8508/0111268794

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት

 የፀሐይ ጮራ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት

Save Tender