Tender Detail

Tender Details

  • Company Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) (ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን)
  • Address አልሳም የመኖርያ መንደር ፊት ለፊት ከኢትዮ ካናዳ ክሊኒክ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115578114
  • Websitehttps://fayyaa.org/
  • Deadline13 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-13 00:00:00
  • Categories Vehicle

ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ያገለገሉ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውና ከቀረጥ ነጻ የገቡ ሁለት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።


 

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ለመ  የወጣ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር .../0029/2018

ቀን ሕዳር/23/ 2018 .

 

ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 23 ዓመታት ከመንግስትና አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን በሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የልማትና የበጎ አድራጎት ስራዎችን ሲሰራ ቆይቶአል

ድርጅቱ ያገለገሉ፤ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውና ከቀረጥ ነጻ የገቡ ሁለት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታው መመሪያ ለሚጫረቱበት

  1. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ (ሲፒኦ) ማቅረብ አለባቸው
  2. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ልደታ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋናው መስሪያ ቤት መውሰድ ይችላሉ
  3. የጨረታው አሸናፊ/ዎች የጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ የሚያስፈለገውን የሰነድ ልውውጥ እና ክፍያ አጠናቅቆ ያሸነፈውን ተሽከርካሪዎች በራሱ ወጪ ማንሳት አለበት
  4. ከቀረጥና ስም ከማዞር ጋር የተያያዙ ወጪዎችን በተመለከተ በጨረታው አሸናፊ የሚሸፈን ይሆናል
  5. ከመኪኖቹ ጋር የተያያዘ ማንኛውም ውዝፍ ዕዳ ቢኖር በሻጭ ድርጅቱ ይሸፈናል
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ኦረጂናል እና ኮፒ ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ
  7. ጨረታው ታህሳስ 4 ቀን 2018 . ከቀኑ 900 ሰዓት ላይ ታሽጎ 915 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ያልታሸገ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል
  1. ተሽከርካሪውን ለማየት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ዘወትር በስራ ቀን እና ሰዓት ህጋዊ መታወቂያ በመያዝ በድርጅቱ ዋና /ቤት በመቅረብ በአካል ወይም በፎቶ ማየት ይችላሉ
  2. ተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ማስረከቢያ ያስያዙት ሲፒኦ የጨረታው ውጤት ከተገለፀ በኋላ መውሰድ ይችላሉ
  3. ተሽከርካሪዎቹን ማየት እንዲሁም የመነሻ ዋጋን ጨምሮ ስለተሽከርካሪዎቹ ዝርዝር መረጃ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ
  4. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ: ከአልሳም ጨለለቅ ህንጻ ጀርባ፣ ኢትዮካናዳ ዲያግኖስቲክ ማዕከል አጠገብ

ለተጨማሪ መረጃ: 09-11-31-14-02/251-115-578-114

 

Save Tender