Tender Detail

Tender Details


በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ02/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በአክሽን ኢትዮጵያ (auction ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በጉምሩክ ኮሚሽን ዋሽ ጉምሩ /ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን 02/04/2018 / በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በአክሽን ኢትዮጵያ (auction ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራ መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር auction Ethiopia ብለው በማውረድ www.auction.et ላይ በመመዝገብና የጨረታ ሰነዱን በማየት የሚከተሉትን ዝርዝር መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን፤ የእቃዎችን ሳምፕልም ኦክሽን ኢትዮጵያ ድረ-ገጽ (auction ethiopia page) ወይም አዋሽ ጉምሩክ //ቤት በአካል በመሃኘት ወይም በቴሌግራም እንዲላሎት በማድረግ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የጨረታ መስፈርቶች:

  1. ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ተጫራች በጨረታ በሚሸጡ ዕቃዎች ጋር በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ሊራንሰ (Clearance) እና የተጨማሪ እሴት እንቅሰቃሴያቸውን ለታክስ ማዕከሉ ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው የምሰ ወረቀት እና የመለያ ቁጥሩን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ያይዞ በሲስተም አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ትር በሥራ ሰዓት እስከ ቀን 02/04/2018 / ኦክሽን ኢትዮጵያ ድረ- ገጽ (auction ethiopia page) ማየት ይችላሉ፡፡
  3. ለግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋሰትና (CPO) የሚወዳደሩበት እቃ ኮድ 5 በመቶ እንዲሁም ለሐራጅ ጨረታ ለሚወዳደሩበት እቃ ኮድ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ አሰርተው በአዋሸ ጉምሩ //ቤት ስም በማስያዝ በሲስተም አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል

 

.

የአጫራች //ቤት

የጨረታው ዓይነት

ጨረታ የቀረቡ እቃዎች

የዕቃዎች መመልከቻ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ

የጨረታው የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

አዋሽ ///ቤት

ግልፅ ጨረታ እና በሐራ

ጫማዎች፣ አልባሳት፣ የመኪና መለዋወጫ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ኤሌትሮኒስ፣ ምግብ ነክ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ ኮስሞቲስ፣ የስፌት ር፣ መነፅር እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ኮር መሳይ ብረት፣ ሴራሚክ፣ የወዳደቀ ጎማ፣ ድንጋይና ቁራሌ፣

በግልፅና ለሐራጅ ጨረታ 02/04/2018 እስከ ጠዋቱ 3:45

በግልፅ ጨረታ 02/04/2018 . ከጠዋቱ 400 ሲሆን የሐራጅ ጨረታ የመጀመሪያ ጊዜ 02/04/2018 . 500 ሰዓት ይሆናል፡፡

 

  1. የጨረታው ፈቻ ሰዓት እና ቀንን ከአሽን ኢትዮጵያ ድረ-ገጽ (auctiction ethiopia page) በማየት የጨረታው ሂደት ተጀምሮ ከማለቁ በፊት ዋጋ መስጠት ይችላሉ፡፡
  2. ለጨረታው አሸናፊ ተጫሪ ለጨረታው ዋሰትና ያስያዙት (CPO) ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፈ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ ውጤት ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  3. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ 3 ቀናት ውሰጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን በመረከብ ከመጋዘን ማውጣት ይኖርበታል።
  4. ከላይ በተ..7 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱ ተረክበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ የከፈሉት ዋጋ ለኮሚሽኑ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።
  5. //ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. የአክሽን ኢትዮጵያ (auction ethiopia) መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማእከሉን ሠራተለማግኘት ስልክ ቁጥር 09-05-11-55-11/011-66-68-828 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09-13-97-49-27 ይደውሉ

 

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅርንጫፍ /ቤት

Save Tender