Tender Detail

Tender Details

  • Company TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)
  • Address ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722174
  • Websitehttps://www.tracontrading.com/
  • Deadline20 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-20 00:00:00
  • Categories Vehicle

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሽያጭ አገልግሎት የሚጠቀምባቸው ኤሌክትሪካል ሚኒ ቫን መኪኖች /Electrical Mini Van/ በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር //073/2018

 

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ .የተ.የግል ማህበር ለሽያጭ አገልግሎት የሚጠቀምባቸ ኤሌክትሪካል ሚኒ ቫን መኪኖች /Electrical Mini Van/ በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግ ረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2018 . ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.. ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው ማንኛዉም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል ::
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላዉን 2% ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  • ረታዉን ሰነድ ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና /ቤት ረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 11, 2018 . ድረስ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ሰነድ መግዛት ይቻላሉ
  • ተጫራቾች ረታ ቴክኔካል እና ፋይናሻል ሰነዶቻቸዉን ለየብቻ በታሸገ ፖስታ እስከ ታህሳስ 11, 2018 . ከቀኑ 400 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  • ረታዉ ታህሳስ 11, 2018 . ከቀኑ 400 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና /ቤት 430 ይከፈታል
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ተጫራቾች ህንፃዎቹ በሚገኙበት ለቡ በአካል ልኪት በመዉ ዋጋ መስጠት ይኖርባቸዋል

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118722174/0911455448/

0929918416/0929040439 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል

 

ትራኮን ዲንግ .የተ የግል ማህበር

 

Save Tender