ድርጅታችን በመካኒሳ የዋና መ/ቤት ህንፃ G+10 እና G+2 አጠቃላይ የህንፃ ጥገና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 005/2018 ዓ.ም
ድርጅታችን በመካኒሳ የዋና መ/ቤት ህንፃ G+10 እና G+2 አጠቃላይ የህንፃ ጥገና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች፡-
1. የታደሰ ፍቃድና የዘመኑ ግብር ለመከፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
2. የማይመለስ ቫትን አካቶ በብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በግልፅ መቀመጥ አለበት፡፡
4. ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች ታህሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናውመ/ቤት ግዥ ቢሮቁጥር 503ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡10 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ፓ.ሳ.ቁ 3516 011 869 0563 ፋክስ 011 869 0563
Addis Ababa, Ethiopia
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ
