Tender Detail

Tender Details


ድርጅታችን የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት በደቡብ ዲስትሪክት የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶችን መስፈርቱን ከሚያሟሉ አምራቾች ወይም አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2018

 

ድርጅታችን የኢትዮ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶችን መስፈርቱን ከሚያሟሉ አምራቾች ወይም አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1. ቆርቆሮ 35 ጌጅ                                   10. ባለቆብ ስማር 6.                              19. የልብስ ሳሙና 250 ግራም

2. ቆርቆሮ 32 ጌጅ                                  11. ሩዝ ባለ 5 .                                                     20. የዱቄት ሳሙና ባለ 1 .

3. ቆርቆሮ 30 ጌጅ                                           12. ሩዝ ባለ 10.                                         21. የዱቄት ሳሙና ባለ 1*48*500. .

4. ሚስማር 6.                                13. ሩዝ ባለ 25.                                          22. የእቃ ማጠቢያ ሳሙና 1*100*100

5. ሚስማር 7.                                14. አዮዲን ጨው ባለ 500.                                 23. የእቃ ማጠቢያ ሳሙና 1*60*200

6. ሚስማር 8.                                15. ፈሳሽ የምግብ ዘይት ባለ 5 ሊትር                     24. ዳቦ ዱቄት ባለ 5ኪግ

7. ሚስማር 9.                                16. ፈሳሽ የምግብ ዘይት ባለ 3 ሊትር                    25. ዳቦ ዱቄት ባለ 10

8. ሚስማር 10.                              17. ፈሳሽ ሳሙና 5ሊትር                                              26. ፕሪንተር ወረቀት ደብል

9. ሚስማር 12.                              18. ፈሳሽ ሳሙና 1ሊትር                                              27. ስንዴ

  • ከተራ ቁጥር 1-10 እና ከተራ ቁጥር 14-25 ለተጠቀሱ ምርቶች አምራቾች ብቻ መካፈል የሚችሉ ሲሆን ከተራ ቁጥር 11-13,26,27 ለተጠቀሱ ምርቶች አምራቾች ወይም አቅራቢዎች መካፈል ይችላሉ
  • በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ድርጅች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ፤ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ርተፊኬት፤ እና የግብር ክሊራንስ ያላቸው መሆን ይገባቸዋል
  • ለጨረታ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 250.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል በሻሸመኔ ከተማ ቴሌ ፊት ለፊት በሚገኘው በደቡብ ዲስትሪክት /ቤት በመቅረብ ዘወትር በስራ ሰአት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 245-630 እና ከሰኞ እስከ ዓርብ 700-1100 መግዛት ይችላሉ
  • የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO ብቻ ለብቻው በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸውለ
  • የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋ እና ከላይ ከተጠቀሱት ህጋዊ ሰነዶች በተለያየ የታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና አንድ ኮፒ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  • ጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር ተከታታይ 15 ቀናት ሆኖ 15 ቀን ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ላይ ጨረታው ተዘግቶ በዕለቱ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሻሸመኔ ከተማ ቴሌ ፊት ፊት በሚገኘው የኢትዮ የኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅ በደቡብ ዲስትሪክት /ቤት ቢሮ ባለው አዳራሽ ጨረታው ይከፈታል። ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት ለዉም
  • በመስፈርቱ ብቁ የሆነ ተጫራች ከአንድ በላይ ምርት መወዳደር ይችላል
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ስልክ ቁጥር 251- 046 110 4518 ወይም

251-0462112322

 

የኢትዮ የኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት በደቡብ ዲስትሪክት

 

Save Tender