Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address መ/አምባ በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113360162
  • Website
  • Deadline01 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-01 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት የእሬሶ አንደኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለሴቶች የመጸዳጃ ክፍል ግንባታ፣ የእሬሶ አንደኛ ደረጃ ት/ት ቤት /MHM/ና ለመሀል አምባ መዋዕለ ህጻናት ት/ት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ እወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


 

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW-EO-WASH-CW-2-2018

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ// ወረዳ ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ///ቤት በዋን ዋሽ በጀት የእሬሶ አንደኛ ደረጃ / ቤት ለሴቶች የመጸዳጃ ክፍል ግንባታ፣ የእሬሶ አንደኛ ደረጃ / ቤት /MHM/ ለመሀል አምባ መዋዕለ ህጻናት / ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ እወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  1. የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ፣ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. በጨረታው ለመወዳዳር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ይዘው መምጣት አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 800 ሰአት ድረስ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት/ መቶ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀል አምባ ከተማ ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. የመወዳደሪያ ደረጃቸውም GC/WWC ደረጃ 7 እና ከዛያ በላይ የሆነ ተቋራጮች
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ብር 60,000 (ስልሳ ሺህ ብር) ለሁለቱም ሰነዶች በገ////ፋይናንስ /ቤት ስም ማሰራት አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት / ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት / ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ቴክኒካል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 (ሀያ አንድ ) ተከታታይ ቀናት መሀልአምባ የገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር -03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታው ሰነድ 21ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።
  8. መስሪያቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ማሳሰቢያ፡- 1. በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም ::

2. በወረዳው ውስጥ ፕሮጀክት ይዞ ስራውን ያልጨረሰ ተጫራች እና በውክልና ሰነድ ገዝቶም መወዳደር አይችልም፡፡

3. ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ከአሰሪው መስሪያ ቤት የሳይት ምልከታ ማየታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

4. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።

 

ለበለጠመረጃ- ስልክ ቁጥር 0113360162/146 ይደውሉ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender