Tender Detail

Tender Details


በደ/ኢ/ክ/መ/ማ/ፖ/ ኮሚሽን የባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም በ2018 ግማሸ በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች የመኖ እህል፣ ቅ/ቅመም፤ እና ማገዶ እንጨት ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ////// ኮሚሽን የባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም 2018 ግማሸ በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች የመኖ እህል፣ /ቅመም፤ እና ማገዶ እንጨት ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት ከዚህ በታች ዕቃዎች በዝርዝር እንደሚከተለው እናቀርባለን።

1/ ለምግብ የሚውል ቀለብ፣ የተበጠረ ቀጭ ቀጭ የሌለው ሰርገኛ ጤፍ፣ ነጭ ጤፍ፣ ነጭ በቆሎ፣ አተር፣ባቄላ፣ እና ስንዴ፣ እንጨት ቦዮ/ካሳባ/

2/ ለምግብ ማጣፈጫ የሚውል ቅመማቅመም፣ የተፈጨ በርበሬ፣ የተፈጨ ዕርድ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ቀይ ሽንኩርት፣ ዝንጅብል፣ ጨው፣ ጥቁር አዝሙድ፣ ነጭ አዝሙድ፣ አብሽ፣ ስኳር፣ ሻይ ቅጠል እና የምግብ ዘይት

3/ የመኖ ማገዶ እንጨት በአቅርቢነት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መሰፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1/ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውሰጥ የተመደቡ፤

2/ የዘመኑን ግብር ከፍሎ ያጠናቀቀ//ፍቃዳቸውን ያሳደሱና የአቅራብነት የምስክር ወረቀት ያለው/ት፤ 

3/ የተዘረዘሩትን እህልችን በጨረታው ለመወዳደር ቫት /VAT/ ተመዘጋቢ የሆነ

4/ አሸናፊው ማንኛውም ወጪ በራሱ ሸፍኖ ዕቃዎችን ለላስካ ማረሚያ ተቋም ቅጥር ግቢ ውሰጥ ማቅርብ የሚችል፤

5/ የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በኢትዮጵያ ብሂራዊ ባንክ እውቅና ያለው ቼክ ሌተር አፍ ክሬዲት CPO ማቅረብ የሚችል፤

6/ ተጫራቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 15 የሥራ ቀናቶች ውስጥ የሚወዳደሩበት ሰነድ ከግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

7/ ተጫራቾች የዋጋ መወዳደሪያ ሃሳባቸውን የሞሉት ሰነድ በስማቸው ፈርመው የድርጅቱን ማህተም በማድረግ የንግድ ፍቃዳቸውንና ሌሎች ማበረታቻ የተሰጠውን የምስጋና ምስክር ወረቀትና ኦርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የተሞላ በመያዝ

8/ ተጫራቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 15 የሥራ ቀናቶች በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

9/ ጨረታው በቀን 20/4/2018 ከጠዋቱ 430 ሰዓት ታሽጎ 440 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውኪሎቸው በተገኙበት ይከፈታል። 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ውሰጥ በተመሳሳይ ሰዓት የጨረታ ሂዳት ይፋፀማል

10/ ተቋመ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11/ ለተጨማሪ መረጃ - ስልክ 0916732364 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ማሳሰብያ፡- በሥራ ዕድል ፈጠራ የተደራጁ ህጋዊ መስፈርት ላሟሉ ማህበራትን እናበረታታለን።

 

በደ////// ኮሚሽን

 

Save Tender