በደ/ምዕ ኢት/ያ ሕ/ከ/ መ የበደ/ምዕ ኢት/ያ ሕ/ከ/ መ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በሎት1 ፡ የመንግስት አማካሪ ጽ/ቤት G-3 ፣በሎት2 ጪዳ ከተማ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ፣ በሎት 3 ኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በሎት 1 GC/BC ደረጃ 2 እና ከዛ በላይ ፣ ሎት 2 እና ሎት3 በአካባቢ የተደራጁ ደረጃ 9 ግንባታ ማህበር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል። ለኮንታ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በሎት1 ፡ የመንግስት አማካሪ ጽ/ቤት G-3 ፣በሎት2 ጪዳ ከተማ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ፣ በሎት 3 ኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በሎት 1 GC/BC ደረጃ 2 እና ከዛ በላይ ፣ ሎት 2 እና ሎት3 በአካባቢ የተደራጁ ደረጃ 9 ግንባታ ማህበር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ ኢት/ያ ሕ/ከ/ መ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በሎት1 ፡ የመንግስት አማካሪ ጽ/ቤት G-3 ፣በሎት2 ጪዳ ከተማ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ፣ በሎት 3 ኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በሎት 1 GC/BC ደረጃ 2 እና ከዛ በላይ ፣ ሎት 2 እና ሎት3 በአካባቢ የተደራጁ ደረጃ 9 ግንባታ ማህበር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ
1/ ዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ 2 የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት 3 ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር 4 ግዥ ላይ አቅራቢነት ሰርተፍኬት 5 ተጨማሪ እሴት ታከስ 6/በዘርፉ የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ ከዕዳ ነፃ መሆኑን የሚያረጋግጥ ታከስ ከሊራንስ 2017 በጀት ዓመት 7 መልካም ሥራ አፈፃፀም የ2015 የ2016 ወይም 2017 ዓ.ም ኮፒ ማቅረብ የሚችል 2018 በጀት ዓመት ፍቃድ ያወጡትን ደረጃ 9 ግንባታ ማህበራትን አይመለከትም፡፡
2/ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO) ለእያንድንዱ ሎት1 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን ብር) ሎት2 እና ሎት 3 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ከታወቀ ባንክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3/ ተጫራቾች ይህን ጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ተከታታይ 21ኛው ቀን ድረስ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጨረታ ዶከመንት በመግዛት እና ዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል ኦርጅናል 1 እና ቴከኒካል ኮፒ 1 ፋይናንሻል ኦርጅናል 1 እና ፋይናንሻል ኮፒ 2 በድምሩ 5 ፖስታ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ በእናት ፖስታ በማሸግ ከኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚህ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4/ በተራ ቁጥር 9 መሠረት የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው በሎት 1 በ31ኛው ቀን እና ሎት 2 እና ሎት 3 በ22ኛ ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚህ ዕለት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ይከፈታል፡፡
5/ ተጫራቾች ለሎት 1 የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 1,000 (አንድ ሺህ) ብር እና ሎት 2 እና ሎት 3 የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ብቻ በመከፈል ከኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 9 መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
6/ በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለፁት መስፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለቴከኒካል ግምገማ የማያልፍ ሲሆን መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ወደ ቴከኒካል ግምገማ የሚቀርብ ይሆናል፡፡
7/ ከዚህ በቅድመ ግምገማው ላይ ያልተገለፁ መስፈርቶች በዋናው ተጫራቾች መምሪያው ላይ ተመላክቷል፡፡
8/ ሂሳብ ስህተት ከተነበበው ጠ/ዋጋ ከ5% በላይ በሆነ መጠን የሚበልጥ ወይም የሚያንስ ከሆነ በግዥ መምሪያ ተግባራዊ ይደረጋል፤ ተጨማሪ እሴት ታከስ 75% እና የዊዝ ሆልዲንግ 3% ከፍያ ስርዓት ተግባራዊ ይደርጋል።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ስበስጠ መረጃ ማራሪያ በስልክ ቁጥር 0917388691/0917161785/0935138008 መደወል ይችላሱ፡፡
በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/ መ/የኮንታ
ዞን ፋይናንስ መምሪያ
