የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር WESSF/LP/14/2025
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ምድብ /Lot |
Description |
|
1 |
Toyota Land Cruiser, D/C and costr mid- bus Spare parts |
|
2 |
HBT Spare parts & Bishoftu Bus Spare parts |
|
3 |
Daewoo Truck Spare parts |
|
4 |
KAT, Bell & SAME Tractor Spare parts |
|
5 |
General Items, General use material, Pastes, paints, welding Electrodes, oil seal, Hoses & workshop Tools. |
|
6 |
Pipes, Bends & Valves, Different Metals and Bolt & Nut |
|
7 |
Electric Materials- Power supply, signal isolator, counter PH, Carbon brush & copper wire |
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 400 /አራት መቶ ብር ብቻ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
ሜክሲኮ ሬሲፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 አዲስ አበባ
ለተጨማሪ መረጃ 0115585229/0984550101/0968482445
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለሚያቀርቡት የጠቅላላውን 2% (ሁለት ፐርሰንት) የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክከለኛ የሥራ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይጠቀላል፡፡
- ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
