Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service (EPSS) (የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት)
  • Address አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከጳውሎስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-2765-294
  • Websitehttps://epss.gov.et/
  • Deadline02 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-01-02 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ስር የሚገኘው የነጌሌ ቦረና መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ቅርንጫፍ ፅ/ቤት 45/አርባ አምስት/ እና ከዚያ በላይ ሰው መያዝ የሚችል አንድ (1) የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሆን ለ1/አንድ/ ዓመት በኮንትራትአወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።


የሠራተኛ ሰርቪስ መኪና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በኢ... የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ስር የሚገኘው የነጌሌ ቦረና መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ቅርንጫፍ /ቤት 45/አርባ አምስት/ እና ከዚያ በላይ ሰው መያዝ የሚችል አንድ (1) የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሆን 1/አንድ/ ዓመት በኮንትራትአወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

ከላይ በተገስፀው መሠረት ጨረታውን መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፦

  1. 2018 . የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት
  2. የዘመኑን የስራ ግብር የከፈለ/የከፈለች።
  3. የተ.. (..) ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች እና የግብር መለያ ቁጥር ያለው/ያላት
  4. ኦርጅናል ሊብሬ ከነ ኮፒው ማቅረብ የሚችል/የምትችል
  5. የታደሰ የዓመቱን ቦሎ የለጠፈ እና 3 ወገን ያለው/ያላት
  6. ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ መኪናውን በማቅረብ በባለሙያ ለማስፈተሽ ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች
  7. የድርጅቱን ሠራተኞች ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በመንግስት የሰራ ሠዓት መውጫና መግቢያ ሰርቪስ መስጠት በቀን 4 ምልልስ ይሆናል።
  8. የኪራይ ሁኔታ 1 (አንድ) ዓመት ነው።
  9. ከላይ የተጠቀሱትን ህጋዊ ማስረጃዎች ማቅረብ የሚችል /የምትችል/ ይህ ማስታወቂያ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት (15) ቀናት ጨረታው አየር ላይ የሚውል ስለሆነ መሳተፍ ይችላሉ።
  10. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በራሳቸሁ ህጋዊ የዋጋ ማቅረቢያ (ፕሪፎርማ) በመሙላት በታሸገ ፖስታ (ኢንቨሎፕ) አስከ ታህሳስ 23/2018 . 11 ሠዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ዶሎ በር ኬላ አጠገብ በሚገኘው /ቤታችን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት አስተዳደር ክፍል ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን አውቃችሁ ታህሳስ 23/2018 . 1100 ሠዓት በኋላ ጨረታው ዝግ ተደርጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመግስቱ ማለትም ታህሳስ 24/ 2018 . ከጥዋቱ 3:00 ይከፈታል።
  11. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተዘረዘረሩትን ማስረጃዎች ማቅረብ የማይችሉ ተጫራቾች ዝቅተኛ የመጫረቻ ዋጋ

ቢያቀርቡም በጨረታው መመሪያ መሠረት አሸናፊ መሆን የማይችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ 0464451707 /0988080497 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

አድራሻ፡- የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ነጌሌ ቦረና ቅርንጫፍ ጎብቻ ቀበሌ ዶሎ በር ኬላ መውጫ።

 

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት

Save Tender