Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline14 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-01-14 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Sanitary Ware

በኢ/ኤ/አገልግሎት የአገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም ኦሮሚያ ሪጅን ቢሮ ለቢሮ መገልገያ የሚያገለግሉ የተለያዩ የስቴሽነሪ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር OR-UEAP/NCB/NCB/01/2018

 

በኢ//አገልግሎት የአገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም ኦሮሚያ ሪጅን ቢሮ ለቢሮ መገልገያ የሚያገለግሉ የተለያዩ የስቴሽነሪ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ሎት 1 እና ሎት 2

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታ መሸጫ

ጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን

ሎት1 የስቴሽነሪ

ወረቀት (A4Paper 80gm, እስክርቢቶ (Ball Point Pen) ስፋይል (BoxFile) ቶነር (Tonner 90A) 80A 151A ቶነር ኮፒ /Photocopy Tonner C-EXV 42) ቶነር NAMX-315 እስቴፕላር ሽቦ ትንሹ (Stapler Wire/ Small).

Ea

የእያንዳንዱ ብዛታቸው በጨረታ ሰነዱ ላይ ተገልጿል።

38,000.00

300.00

 

 

ጨረታው ጥር 06 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 830 ይከፈታል።

ሎት2 የንጽህና መጠበቂያ

  1. ሶፍት /Toilet Paper/
  2. የእጅ መታጠቢያ ሳሙና /Toilet/ SOAP J80FM/SOLID

Ea

የእያንዳንዱ ብዛታቸው በጨረታ ሰነዱ ላይ ተገልጿል።

12,000.00

300.00

ድምር

 

 

50,000.00

600.00

 

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅ በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው
  3. ተጫራቾች ዝርዘር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመፈል የጨረታ ነድ መውሰድ ይችላሉ
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመሙላት እና በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ጨረታ ቁጥር OB- UEAP/NCB/01/2018 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ጥር 06 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓ ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደ ህንፃ 15 ፎቅ በሚገኘው የሪጅኑ ቢሮ በመምጣት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በፕሮግራም የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  7. ጨረታው ከለይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. የፕሮግራሙ ቢሮ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. አድራሻ- ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15 ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ
  10. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5573898 መደወል ይችላለ፡፡

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

 

Save Tender