Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline14 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-01-14 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction , Construction Works , Contractors

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ/አ/ከ/አስ/ር ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የየኪ ድልድይ ግንባታ ስራ ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/BC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሚ///አስ/ ፋይናንስ /ቤት የሚ///አስ/ ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የየኪ ድልድይ ግንባታ ስራ ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/BC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተቋራጮች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
  3. በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
  5. ግብር ስለመፈላቸው ከገቢዎች /ቤት ሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  6. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ንብ/አስ/ የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን 1000 /አንድ ሺህ ብር/ ከፍለው በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ።
  7. የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲመልሱ ህጋዊነት ሰነድ እና ፋይናንሻል የተሞላበትን ሰነድ 1 ኦርጅናልና 1 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. የጨረታ ማስከበሪያ 150,000 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ/ ከታወቀ ባን የሚሰጥ የተረጋገጠ ቼክ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እና በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲት ለሚ///አስ/ ፋይናንስ /ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 22ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ታሽጎ በዚያው ቀን 400 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
  10. ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው
  11. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።
  12. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

///አስ/ ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender