Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ኮንታ ዞን ከጅማ ከተማ በስተ ደቡብ 102 ኪ. በአመያ ከተማ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0917388691
  • Website
  • Deadline07 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-01-07 00:00:00
  • Categories Building Materials , Steel, Metals And Aluminium

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኮንታ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ለልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች ማስፈጸሚያ የሚውል ቆርቆሮ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማግባት ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ////// የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኮንታ ዞን አስተዳደር /ቤት ለልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች ማስፈጸሚያ የሚውል ቆርቆሮ 2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማግባት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት መጫረት የምትፈልጉ፡-

  1. የዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፤ 2/ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ 3/ በዘርፉ በመንግስት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፤ 4/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) 5/ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ምስ ወረቀት 6/ ከማንኛውም ግብርና ታክስ ዕዳ ነፃ ስለመሆኑ ከባለስልጣኑ /ቤት የግብርና የታ ሊራንስ ማቅረብ የሚችል፤ 7/ ከዚህ በፊት ያለውን የድርጅቱ የመልካም ሥራ አፈፃፀም 2016 . ድረስ ያለውን ማቅረብ የሚችል፤ 10/ ተጫራቾች ረታ ዋስትና ማስከበሪያ 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) CPO ከታወቀ ባንክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
  2. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር) በመፈል ከኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 9 መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ በኮንታ ዞን ፋይናንስና መምሪያ በመቅረብ ረታ መንቶች በመግዛትና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት እያንዳንዱን ሎት ኒካል ኦርጅናል 1 እና ኮፒ 1 ፋይናንሻል ኦርጅናል 1 እና ኮፒ 1 በድምሩ 4 ፖስታ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ በአንድ እናት የጨረታ ፖስታ በማሸግ በኮንታ ዞን ፋይናንስና መምሪያ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው 15ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ታሸጎ በዚሁ ዕለት 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ፋይናንስና መምሪያ ይከፈታል፡፡
  5. በጨረታ ማስታወቂያ ያልተገለጹ ሌሎች የመወዳደሪያ ነጥቦች (ፈርቶች) በጨረታ ዶክመንቱ መሠረት ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
  6. ሳብ ስህተት ከጠቅላላ ድምር ከፍታ እና ዝቅታ 5% በመመሪያው መሠረት ተግባራዊ ይሆናል፡፡
  7. በጨረታ ማስታወቂያ እና ዶክመንቱ ላይ የተገለፁትን የመወዳደሪያ ነጥቦችን ያሟላ ተጫራች ብቻ ወደ ድህረ ግምገማ ያልፋል፡፡
  8. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ው።

 

ለበለጠ መረጃ፡- በቢሮ ስልክ ቁጥር 0917388691/0935138008 ድራሻችን- በደ/////ኮንታ ዞን ፋይናንስ መመሪያ ከጅማ ከተማ በስተደቡብ 102 ኪሜ ርቀት በአመያ ከተማ ይገኛል፡፡

 

በደ////// የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኮንታ ዞን አስተዳደር /ቤት

 

Save Tender