Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address አዳማ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline24 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-01-24 00:00:00
  • Categories Vehicle

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፍርድ ባለመብት አቶ ታደሰ ጌታቸው እና በፍርድ ባለዕዳ አቶ ጥበቡ ፈለቀ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ የሰሌዳ ቁጥሩ 3 A51546 AA የሆነ የሻንሲ ቁጥር ATHBB3CDX01738260 የሆነ እና የሞተር ቁጥር 2Gd- 0246226 የሞዴል ቁጥር GUN125L DNTHHW የሆነ የሊብሬ ቁጥር 551803 የሆነ እና የመኪናው ዓይነት ድርብ ተግባር አገልግሎት የሆነ በጥበቡ ፈለቀ እንዳሸው (በፍርድ ባለዕዳ) ስም ተመዝግቦ ያለው ባለሙያ ያቀረበ ግምት ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1,096,508.17% (አንድ ሚሊዮን ዘጠና ስድስት ሺህ አምስት መቶ ስምንት ብር 17%) ስለሆነ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች ከጨረታው ገንዘብ ውስጥ 1/4 CPO በማስያዝ ግልፅ በሆነ ጨረታ 16/5/2018 . 330 እስከ 630 ሰዓት ድረስ መግዛት የፈለገ ሰው መኪናው በሚገኝበት በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፖሊስ መመሪያ ውስጥ የሚገኝ ስለሆነ በአካል ወይም በተወካይ በኩል በቦታው በመገኘት የጨረታ ኮሚቴ መግዛት የሚፈልጉ ሰዎችን አወዳድሮ የሚሸጥ መሆኑን እናሳውቃቸዋለን።

  1. የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ 16/4/2018 እስከ 15/5/2018 . ድረስ 30 ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
  2. የጨረታ ማስታወቂያ የሚለጠፍበት ቦታ የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግቢ፣ በሬቻ ወረዳ አስተዳደር /ቤት፣ አዳማ ከተማ ፖሊስ መመሪያ እና ሰፊ ማህበረሰብ የሚገኝበት ቦታ ተለጥፎ፣ እንዲሁም በድምጽ ማጉያ አንድ ጊዜ የሚታወጅ ይሆናል።

 

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Save Tender