Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ወይም ላሜ ዴያሪ ጀርባ ከኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116733497
  • Website
  • Deadline05 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-05 00:00:00
  • Categories Food Items And Drinks , Merchandise

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ/የተ የግ.ማህበር የአረንጓዴ ሻይ እና ቀረፋ ሻይ ቦክስ ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር

EAC 016/2018

 

  1. ኢትዮ ግሪ ሴፍት ሃላ/የተ የግ.ማህበር የአረንጓዴ ሻይ እና ቀረፋ ሻይ ቦክስ ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከታህሳስ 20 ቀን 2018 . ጀምሮ እስከ ታህሳስ 27 ቀን 2018 . ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 230 - 630 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ 7:30 -1100 ድረስ ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላየተ.የግ. ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ወይም ላሜ ዴያሪ ጀርባ ከኤልፎር አግሮ ኢንዱስትሪ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮ አግሪ ሴፍት ሕንጻ ላይ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመፈል እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የታክስ ሊራንስ ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት
  • ንድ ዋና /Original/ የጨረታ ሰነድ ለብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ
  • አንድ ቅጂ /Copy/ የጨረታ ሰነድ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ ታሽጐ እንዲሁም፣
  • ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ የታሸገ መሆን አለበት፡፡
  • በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡ የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡
  1. ተጫራቾች የአረንጓዴ ሻይ እና ቀረፋ ሻይ ግዥን የሚያቀርቡበትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 2% /ሁለት ከመቶ/ የባን ክፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንከ ጋራንቲ ለኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ. በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ታህሳስ 27 ቀን 2018 . እስከ ከጠዋቱ 430 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 208 ሲሆን፣ ጨረታውን የመክፈቻ ቀን ታህሳስ 27 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 106 ይሆናል
  3. ከላይ የተገለጸውን መመሪያ ባልተከተሉ ተጫራቾች ላይ ወዲያውኑ ከጨረታው የሚሠረዝ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  4. ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0116676204 ፋክስ ቁጥር 0116732006 መጠቀም ይችላሉ፡፡
  5. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ. ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ኢትዮ አግሪ ሴፍት .የተ.የግ.ማህበር

 

Save Tender