Tender Detail

Tender Details


በምሥራቅ ጐጃም ዞን የብቸና ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/2012 እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም የ6 ዓመት ኦዲት ማስደረግና ያገለገሉ ዕቃዎችን ሽያጭ ማከናወን ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ኦዲት ማስደረግና ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ

 

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የብቸና ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት 2018 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/2012 እስከ ሰኔ 30/2017 / 6 ዓመት ኦዲት ማስደረግና ያገለገሉ ዕቃዎችን ሽያጭ ማከናወን ይፈልጋል

ስለሆነም፡-

ሎት1 6 ዓመት ኦዲት ማስደረግ / ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ /

ሎት 2 የተለያዩ Kw ፖንፖዎች እስከ ገመዳቸው ሞተሩን ጨምሮ የተለያዩ Kw ዲናሞዎች ጀኔሬተር USA 135KW ቁርጥራጭ ብረቶች፣ PVCዎች፣ HDPE ቧንቧዎች፣ ያገለገሉ የው ቆጣሪዎች ሽያጭ

ተጫራቾች፡-

  1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ያላቸው፤
  3. ድርጅቱን ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል የኦዲተርነት ሙያ ፈቃድ ያለው፣
  4. ተጫራቾች ከላይ ከተዘረዘሩት 1-3/ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር አያይዘው ቢሮ ቁጥር 10 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ሆኖም ጨረታው ተከፍቶ አሸናፊው ከተለየ 5 ቀን በኋላ ተሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ ይሆናል ይሆናል።
  6. የጨረታ አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በማስያዝ ውል መያዝ ይጠበቅበታል
  7. የጨረታ አሸናፊው ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ተገቢውን የውል ማስከበሪያ ያልያዘና ውል ያልፈፀመ እንደሆነ ድርጅቱ ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ መውረስ ይችላል
  8. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን 16ኛው ቀን 330 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት ይከፈታልሆኖም ተጫራቾች ወይም ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት /ቤቱ ጨረታውን ይከፍታል ይህ ቀን የበዓላት ቀን ከሆነ በተመሣሣይ በሥራ ቀን ይከፈታል
  9. የአገለገሉ ዕቃዎች አሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ድርጅቱ ድረስ በመምጣት በራሱ ወጪ ዕቃዎችን ማንሣት ይኖርበታል
  10. ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ላይ ማንኛውም ግለ ወይም ድርጅት መወዳዳር ይችላል ለሽያጭ የሚቀርቡት ያገለገሉ ዕቃዎች አይነትና ዝርዝር ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሠነዱ ያገኛሉ በተጨማሪም ድርጅቱ አጥር ግቢ በመገኘት በአካል ማየት ይችላሉ
  11. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለበለጠ መረጃ በስ. 0586650376/ 0924322937 መደወሉ ይችላሉ

 

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የብቸና ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

 

Save Tender