Tender Detail

Tender Details


በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ግብርና ቢሮ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም /FSRP/ Credit no IDA-71560 በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በሎት አከፋፍሎ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/////መንግስት ግብርና ቢሮ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም /FSRP/ Credit no IDA-71560 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በሎት አከፋፍሎ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

  • ሎት 01 የተለያዩ ኤሌክትሮኒ ዓይነቶች መለያ ቁጥር FT-SWEPR-515012-GO-RF Q
  • ሎት 02 ሞተር ሳይክል መለያ ቁጥር ET-SWEPR-515056-GO-REQ
  • ሎት 03 የእንስሳት ጤና ክሊኒክ ቁሳቁሶች የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ የንብ ማነቢያ ቁሳቁሶች መለያ ቁጥር ET-SWEPR-515066-GO-RFQ
  • ሎት 04 ጉልበት ቆጣቢ ኖሎጂ መለያ ቁጥር ET-SWEPR-515044-GO-REQ
  • ሎት 05 ሂልየም ጋዝ ET-SWEPR-515066-GO-RFQ
  • ሎት 06 የግብርና ኖራ ET-SWEPR-499060-GO-REQ

በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚትፈልት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የማሟላት ግዴታ አለባቸው

  1. ቀጥታ ግንኙነትና አግባብነት ያላቸው 2018 . የንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin number) VAT /የተጨማሪ እሴት / ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያሳይ የምስ ወረቀት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ እና 2017 በጀት / ግብር ስለመፈላቸው ሊራንስ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. ለሎት 03 ተጫራቾች የእንስሳት መድሃኒትና የህክምና መሳሪያዎች ከግብርና ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እና የእንስሳት መድሃኒትና የህክምና መሳሪያዎች አስመጪ ወይም ጅምላ አከፋፋይ መሆን አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለሎት 01 እና ሎት 02 ለእያንዳንዳቸው 20,000 /ሃያ ሺህ ብር / እና ለሎት 03 04 5 እና ሎት 06 ለእያንዳንዳቸው 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ ህጋዊ ከሆነው ባን የተረጋገጠ C.P.O ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ቢድ ቦንድ ማስያዝ የሚችሉ (Unconditional bid bond)
  4. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ግዥ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ብር ከሎት 01-06 ድረስ ለተዘረዘሩት ግዥዎች በደ/////መንግስት ግብርና ቢሮ ስም በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000454620918 ላይ ገቢ በማድረግ የባን አድቫይስ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ በመያዝ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬቶሬት ቢሮ ቁጥር 4 በመገኘት ዘወትር ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአየር ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 30 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ይህ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 30 /ሰላሳ/ ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ኦርጅናል እና 1 /አንድ/ ኮፒ ለየብቻ በመለየት ፊርማና የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ በደ/////መንግስት ግብርና ቢሮ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ
  7. ጨረታው 31ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል
  8. 31ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ሆኖ ካልተገኘ በሚቀጥለው የመንግስት የስራ ቀን ጨረታው በተመሳሳይ ቀንና ሠዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  9. የጨረታ አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ዕቃዎችን በተፈለገው ጊዜ በራሱ ወጪ ቦንጋ በሚገኘው ////// ግብርና ቢሮ ቦንጋ ከተማ በማድረስ ስለትክክለኛነቱ በማረጋገጥ ማስረከብ አለበት
  10. ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ለማስያዝ ፍቃደኛ መሆን አለባቸዉ።
  11. ተጫራቾች ሁሉንም ዕቃ ዋጋ በክፍል 4 በቀረበው የዋጋ ማቅረቢያና ስፔስፊኬሽን ቅጽ ላይ ከነቫት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

ማሳሰቢያ፡-

ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0473311723 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

/////መንግስት ግብርና ቢሮ

 

Save Tender